በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን ለመከላከልና ፈጣን ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል የአሰራር ስርዓት ተግባራዊ መሆኑን የድሬዳዋ አስተዳደር የሴቶች ህጻናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ገለፀ::

ቢሮው በ100 ቀናት እቅድ ውስጥ ከፍትህ እና ህግ ጉዳዮች ቢሮ ጋር በመተባበር በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን ለመከላከልና ፈጣን ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል ነጻ የህግ አገልግሎት መስጫ ማዕከል ተግባራዊ ማድረጉን የድሬዳዋ አስተዳደር የሴቶች ህጻናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሌሊሴ አህመድ ገለፁ ። ሴቶች ህጻናት ያለምንም የጥቃት ስጋት እና የተጠናከረ የመረጃ ድጋፍ አገልግሎቶችን እንዲያገኙ በማስቻል…

Read More

የስፖርት ሜዳዎችን ከኮሪደር ልማቱ ጋር በማስተሳሰር ምቹና ሳቢ የማድረግ ሂደቱ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ::

የድሬዳዋ እግር ኳስ ፌደሬሽን ከሳቢት ኢንጅነሪንግ ጋር በመተባበር የሳቢያን ሜዳ አፈር ማልበስ እና ለስፖርታዊ ግጥሚያዎች ምቹና ሳቢ የማድረግ ስራዎችን እየሰራ እንደሚገኝ የድሬዳዋ እግር ኳስ ፌደሬሽን የውድድርና ስነ-ስርአት ዋና ሰብሳቢ ወጣት ኤርሚያስ ሀይሉ ገልፀዋል። በድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጀሀር ሀሳብ አመንጪነት የሜዳ ሙሌት ስራ እንዲሁም ሜዳውን ለመጫወቻ ምቹና ሳቢ የማድረግ ስራዎች እየተከናወኑ እንደሚገኙ ወጣት…

Read More

የአፍሪካ ቀንድ የወጣቶች ፎረም በድሬዳዋ አስተዳደር ተካሂዷል::

” ለዘላቂ ሰላም ግንባታ እና የአየር ንብረት ለዉጥ መፍትሔዎች ወጣት መር ጥረቶችን ማበረታታት ” በሚል መሪ ሀሳብ በድሬዳዋ አስተዳደር አዘጋጅነት የአፍሪካ ቀንድ የወጣቶች ፎረም በዛሬው እለት ተጀምሯል ። በዚሁ መርሀ-ግብር ላይም በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሃር ፎረሙ ቀጠናዊ ሰላም ከማምጣት በዘለለ ለድሬዳዋ ወጣቶች እንደ ጥሩ መነሻ ከመሆኑም በላይ ወጣቱ እርስ…

Read More

7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ፍትሀዊ፣ ሰላሚዊና ተአማኒነት ያለው እንዲሆን የወጣቶች ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ::

7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሠላማዊ ፣ ዴሞክራሲያዊ ፣ ተዓማኒነትና ቅቡልነት ያለው እንዲሆን የወጣቶች ድርሻ ከፍተኛ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርጫፍ ጽ/ቤት የወጣቶች ክንፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሙሁዲን አብዱረህማን ገልፀዋል። ብልፅግና ፓርቲ ከለውጡ ማግስት ጀምሮ የወጣቱን የመልማትና በነፃነት ሀሳቡን የመግለፅ እንዲሁም የመናገር እድሉን ከፍ በማድረግ ተጠቃሚ እንዲሆኑ በቁርጠኝነት እየሰራ እንደሚገኝ አቶ ሙሀዲን ጠቁመዋል። አቶ ሙሀዲን አያይዘውም ወጣቶች…

Read More

በአስተዳደሩ ፍትሃዊ የጤና አገልግሎት ተጠቃሚ በማድረግ በጤናው ዘርፍ እምርታ ተመዝግቧል.. የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ

የአስተዳደሩ ነዋሪዎችን በማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ፍትሃዊ ጤና አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ እና ሞዴል የጤና ስርዓትን ለመገንባት በጤናው ዘርፍ እምርታ ተመዝግቧል ሲሉ የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ጽጌረዳ ክፍሌ አስታወቁ፡፡ ቢሮው በመቶ ቀናት እቅድ ውስጥ ጥራት ያለው የጤና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ዘርፈ ብዙ ስራ መከናወኑን ገልጸው በተለይም የአገልግሎት አሰጣጥን ቀልጣፋ ለማድረግ አሰራሮችን ወደ ዲጂታል የመቀየር…

Read More

“ባህላዊ ፍርድ ቤቶች ፍትህንና ማህበራዊ መስተጋብርን በማረጋገጥ ረገድ ሚናቸው ከፍተኛ ነው”:-የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈጉባኤ ክቡር አቶ አብዲ ሙክታር

ባህላዊ ፍርድ ቤቶች ፍትህንና ማህበራዊ መስተጋብርን በማረጋገጥ ረገድ ሚናቸው ከፍተኛ መሆኑን የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈጉባኤ ክቡር አቶ አብዲ ሙክታር ተናገሩ። በዛሬው ዕለት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት በአገር በቀል የዳኝነት እና የሽምግልና ስነ-ስርዓትን በተመለከተ ለምክር ቤት አባላት ስልጠና ሰጥቷል። በዚህም በስልጠናው መርሃ-ግብር የተገኙት የተከበሩ አቶ አብዲ ሙክታር ባህላዊ የሽምግልና ስርዓት እና ፍርድ ቤቶች በማህበረሰቡ ዘንድ…

Read More

“የትምህርት ጥራት፣ተደራሽነትና ብቃትን የሚያጎለብቱ የትምህርት ግቦችን ለማሳካት እየተሰራ ነዉ..” የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ

የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ100 ቀናት እቅድ ውስጥ የትምህርት ጥራት፣ብቃትን የሚያጎለብቱ የትምህርት ግቦችን ለማሳካት እየሰራ መሆኑን የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሱልጣን አልይ አስታወቁ ። በ100 ቀናት እቅድ ውስጥም የትምህርት ጥራት ለማረጋገጥ የመማር ማስተማር ሂደቱን የተማሪ፣ የመምህራን የወላጅ የግንኙነቶችን በማጠናነር የተቀናጀ ድጋፍ የማድረግ ስራዎች መሰራታቸውን ገልጸዋል። የትምህርት ጥራት፣ብቃትን የሚያጎለብቱ የትምህርት መስክ ግቦችን ለማሳካት ደረጃውን…

Read More

በትግራይ ያሉ ፖለቲከኞችም ከአጃቢ ተዋንያን ወደ መሪ ተዋንያን መሸጋገር አለባቸው፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምክር ቤት ባደረጉት ማብራሪያ፤ የትግራይ ሕዝብ አሁን ካለበት ችግር ወጥቶ ራሱ ተግቶ ሠርቶ መለወጥ የሚፈልግ ሰላም ወዳድ ሕዝብ ነው ብለዋል። የትግራይ ሕዝብ ሰላም፣ ልማት ይፈልጋል፤ ከሌሎች ወንድም ኢትዮጵያውያን ጋርም በጋራ መሥራትና ማደግ ይፈልጋል ሲሉ ገልጸዋል። ነገር ግን የትግራይ ሕዝብ በፖለቲካ አውድ ውስጥ መድረክ እንጂ ተዋንያን መሆን አልቻለም፤ መድረኩን ሌሎች ይጫወቱበታል…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር ከስደት ተመላሽ ወገኖችን በተለያዩ ሙያዎች አሰልጥኖ ወደ ስራ የማስገባት ተግባር በስፋት እየተከናወነ እንደሚገኝ ተገለፀ::

መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ካደረጉ ኢሮፒያን ዩኒየን፣ ከእንግሊዝና ከስዊድን ኤንባሲ እንዲሁም በኢትዮጵያ ከሚገኘው የዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት (አይ ኦ ኤም) ፅህፈት ቤት የተውጣጣ ልዑካን ቡድን ከስደት ተመላሾችን መልሶ የማቋቋም አቅምን የማሳደግ ስራዎች ላይ ከድሬዳዋ አስተዳደር ጋር ምክክር አድርጓል። በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ ስደተኛ እና ከስደት ተመላሽ ወገኞች የስራ እድል ከመፍጠር አኳያ እንዲሁም ስደትን በዘላቂነት ከመከላከል አኳያ በአስተዳደሩ…

Read More

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረክ ያላትን ሚና የሚያሳድጉ ታላላቅ ስኬቶችን አስመዝግባለች – ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ

ዛሬ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ዱባይ በተጀመረው የ2026 የዓለም መንግሥታት ጉባኤ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ፣ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረክ ያላትን ሚና የሚያሳድጉ ታላላቅ ሀገራዊ ስኬቶችን ማስመዝገቧን ገለጹ። ፕሬዝዳንቱ በንግግራቸው ወቅት ኢትዮጵያ ከእገዛና ጥገኝነት ወጥታ ወደ ስትራቴጂካዊ አጋርነት መሸጋገሯንና አፍሪካም የዓለም የኢኮኖሚና የፖለቲካ እንቅስቃሴ ተመልካች ብቻ ሳትሆን ዋነኛ ተዋናይ መሆን የምትችልበት ጊዜ ላይ መሆኗን…

Read More