“ለዜጎች ቀልጣፋ እና ውጤታማ አገልግሎት እየተሰጠ ነዉ… ” የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ

በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፈ የአሰራር ስርዓት በመዘርጋት ለህብረተሰቡ ቀልጣፋ እና ውጤታማ አገልግሎት መሰጠት መቻሉን የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀይር ሀጅኑር አስታወቁ። በአስተዳደሩ የመንግስት ተቋማትን በመጀመሪያ ምዕረራፍ ወደ ሪፎርም በማስገባት እና የአገልግሎት አሰጣጥን በማዘመን ዘርፈ ብዙ ስራዎች መከናወኑን ገልጸዋል። ተቋሙ በመቶ ቀናት እቅድም የተቋማትን አገልግሎት ለማሻሻል የሰራተኛውን አቅም በማጎልበት እንዲሁም…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሰው አልባ ፖሊስ አገልግሎት በይፋ አስጀመሩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሰው አልባ ፖሊስ አገልግሎት ወይም ስማርት ፖሊስ አገልግሎት በይፋ አስጀምረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት መልእክት፤ ዛሬ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሰው አልባ ፖሊስ አገልግሎት ወይም ስማርት ፖሊስ አገልግሎት አስጀምረናል ብለዋል። ‎ይህ አገልግሎት ዜጎች የፖሊስ አገልግሎትን በተሻለ ፍጥነት እና በቴክኖሎጂ ታግዘው እንዲያገኙ እንደሚያስችል ገልፀዋል። በተጨማሪም አገልግሎቱ ለፖሊስ ፈጣን እርምጃ…

Read More

ኢትዮጵያ ስማርት የፖሊስ አገልግሎትን በማስጀመር በአፍሪካ ቀዳሚዋ ሀገር ናት – ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል

ኢትዮጵያ የሰው አልባ (ስማርት) ፖሊስ አገልግሎትን በማስጀመር በአፍሪካ ቀዳሚዋ ሀገር መሆኗን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሰው አልባ ፖሊስ አገልግሎት ወይም ስማርት ፖሊስ አገልግሎት በይፋ አስጀምረዋል። ኮሚሽነር ጀነራሉ ይህን አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት፤ ይህ አገልግሎት የሕግ ማስከበር ስራን ወደ ዲጂታል በማሸጋገር ህብረተሰቡ ያለምንም እንግልትና…

Read More

ብሪክስ እና የአዲሱ ዓለም አቀፋዊ ሥርዓት መነቃቃት

የብሪክስ ስብስብ በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ ደረጃ እያሳየ ያለው ሳቢነት፣ የብዙ ሀገራትን ትኩረት ወደ አዲስ የትብብር ማዕቀፍ እየሳበ ይገኛል። እንደ ፕሮፌሰር አህመድ ኢብራሂም ትንታኔ፤ በርካታ የደቡብ ንፍቀ ክበብ ሀገራት የኅብረቱን ደጃፍ በከፍተኛ ፍላጎት እያንኳኩ ያሉት፣ አሁን ያለው ዓለም አቀፋዊ የኢኮኖሚና የፖለቲካ ሥርዓት ሁሉንም በእኩልነት ማስተናገድ ባለመቻሉና ፍትሐዊ ውክልናን በመጠማታቸው ነው። ይህ ፍላጎት አባል ሀገራቱ በሀገር…

Read More

ግምታዊ ዋጋቸው አስከ 70 ሚሊየን ብር የሚገመት የህክምና መሳሪያ ድጋፍ ተደረገ።

በድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ለድል ጮራ ሆስፒታል ከ50 አስከ 70 ሚሊየን ብር ዋጋቸው የሚገመት የህክምና መሳሪያ ድጋፍ ተደረገ። በድጋፍ የተበረከቱት የህክምና መሳሪያዎች የኩላሊት ማጠቢያ፣ የመተንፈሻ ማሽን፣ የልብ ማስነሻ፣ የጽኑ ህሙማን አልጋዎች እና ሌሎችም ሲሆኑ ድጋፉን ያደረገው ደግሞ መገኛውን በአውስትራሊያ ያደረገው ፉት ስክሬይ ሮተሪ ክለብ መሆኑ በወቅቱ ተገልጿል። በህክምና መሳሪያዎቹ ድጋፍ መርሀግብር ላይ በመገኘት ርክክብ ያደረጉት…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር ‎በዘንድሮው የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራ ከ5ሺ በላይ ሄክታር መሬት ማልማት ተችሏል::

በአስተዳደሩ”‎የተቀናጀ የበጋ ወራት የተፋሰስ ልማት ለግብርና ስኬት” በሚል መሪ ሀሳብ ሲካሄድ የነበረው የ2018 የተፋሰስ ልማት የመዝጊያ እና የእውቅና መርሃ ግብር ተካሂዷል። ‎በመርሃግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጅሀር፤ ‎አስተዳደሩ ለተፋሰስ ልማት ስራ ትኩረት በመስጠት ተፈጥሮን ወደነበረበት ለመመለስ ባከናወነው ተግባር ውጤት ማስመዝገቡንም ተናግረዋል። የተፋሰስ ልማት ‎ስራዎች ሀገሪቱ የጀመረችውን ከተረጅነት የማላቀቅና ምርትና ምርታማነትን…

Read More

ሀገራችን የጀመረችውን የብልፅግና ጉዞ ለማፋጠን እንዲሁም በአስተዳደሩ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎችን አጠናክሮ ለማስቀጠል በርብርብ እንደሚሰራ ተገለፀ::

‎”ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ሀሳብ በብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የተዘጋጀ የግማሽ ዓመት ማጠቃለያ ኮንፈረንስ በድሬዳዋ አስተዳደር ተካሂዷል። በዚህም ‎በመድረኩ የብልፅግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የዕቅድ አፈፃፀም በብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊ በአቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በዝርዝር ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። የመድረኩ ተሳታፊዎች ሀገራችን ኢትዮጵያ የጀመረችውን የብልፅግና ጉዞ በፍጥነት በመጨመር በቀጣይ ዓመታት…

Read More

የአፍሪካ ቀንድ የወጣቶች ፎረም በድሬዳዋ መካሄዱ ፋይዳው የጎላ መሆኑ ተገለፀ ።

“ለዘላቂ ሰላም ግንባታ እና የአየር ንብረት ለዉጥ መፍትሔዎች ወጣት መር ጥረቶችን ማበረታታት ” በሚል መሪ ሀሳብ በድሬዳዋ አስተዳደር አዘጋጅነት የአፍሪካ ቀንድ የወጣቶች ፎረም በትናንትናው እለት መጀመሩ ይታወሳል ። ፎረሙ በዛሬው እለትም የቀጠለ ሲሆን በአየር ንብረት ለውጥ እና ሊደርሺፕ ላይም ውይይት አድርገዋል ። የአየር ንብረት ለውጥ በሀገራችን ፣ በአህጉራችን ብሎም በአለማችን ላይ ከፍተኛ ጉዳት ከሚያደርሱት ውስጥ…

Read More

” በድሬዳዋ አስተዳደር ከለውጡ ማግስት ወዲህ በማህበራዊ፣ በኢኮኖሚያዊ፣ በፖለቲካዊና በገፅታ ግንባታ ስራዎች አበረታች ውጤት የተመዘገበ ሲሆን ማህበረሰቡም ከውጤቱ ተጠቃሚ እየሆነ ይገኛል”:-የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር

በድሬዳዋ አስተዳደር ከለውጡ ማግስት ወዲህ በማህበራዊ፣ በኢኮኖሚያዊ፣ በፖለቲካዊና በገፅታ ግንባታ ስራዎች አበረታች ውጤት የተመዘገበ ሲሆን ማህበረሰቡም ከውጤቱ ተጠቃሚ እየሆነ እንደሚገኝ ድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ተናግረዋል። “ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” ! በሚል መሪ ቃል በብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተዘጋጀ የግማሽ አመት ማጠቃለያ ኮንፍረንስ እየተካሄደ ይገኛል። በዚህም በመርሃ-ግብሩ በመገኘት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት…

Read More

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር !

“ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” ! በሚል መሪ ቃል በብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተዘጋጀ የግማሽ አመት ማጠቃለያ ኮንፍረንስ መካሄድ ጀምሯል። በመርሃ-ግብሩ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ክቡር አቶ አብዲ ሙክታር፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ም/አፈ ጉባኤ ክብርት…

Read More