ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ የ110 ሚሊዮን ዩሮ የብድር ስምምነት ተፈራረሙ::

ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ለገጠር ፋይናንስና ልማት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል የ110 ሚሊዮን ዩሮ የብድር ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የፈረሙት የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አሕመድ ሺዴ እና በአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ የፐብሊክ ዘርፍ ዳይሬክተር ሚስተር ዲደሪክ ዛምቦን ናቸው። የስምምነቱ ዋና ዓላማዎች በጥቃቅንና አነስተኛ የንግድ ዘርፎች ለተሰማሩ ዜጎች የፋይናንስ አቅርቦትን በማመቻቸት በመላ ኢትዮጵያ ዘላቂ የግብርና እና የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎችን ማሳደግ…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3 ተኛ የስራ ዘመን 5 ተኛ ዓመት 11 ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል::

በጉባኤውም የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የምክር ቤቱ 3 ተኛ የስራ ዘመን 5 ተኛ ዓመት 11 ኛ መደበኛ ጉባኤ አጀንዳ እና የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የምክር ቤቱን 3 ተኛ የስራ ዘመን 5 ተኛ ዓመት 3 ኛ አስቸኳይ ጉባኤ ፀድቋል ። በጉባኤውም የአስተዳደሩ የአስፈፃሚና ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት የ 2018 ዓ.ም የ 6 ወር የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት በድሬዳዋ…

Read More

የቢሊዮን ዶላር ጉዞ፦ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ

*************************** በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያ ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ ተኪ ምርትን ሳይጨምር በኢንዱስትሪው ዘርፍ በቢሊዮን ዶላር የሚቆጠር ኤክስፖርት እንደምታደርግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የኢንዱስትሪ ዘርፉን ወደ አዲስ ምዕራፍ እያሸጋገረ መሆኑን ገልጸው፤ የኢንዱስትሪዎች የኤክስፖርት ምጣኔ በእጥፍ ማደጉን አመላክተዋል። ከሦስት ዓመት በፊት የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ሲጀመር በሀገር አቀፍ ደረጃ ያሉ ኢንዱስትሪዎች…

Read More

“ከኤርትራ ጋር ያለው ቅራኔ የጀመረው ከቀይ ባሕር ጥያቄ በፊት ነው” — ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

******************* ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ስላለው ወቅታዊ ግንኙነት ለምክር ቤቱ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በንግግራቸው፤ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው ችግር መነሻ የቀይ ባሕር ጥያቄ ሳይሆን፣ ኤርትራ ሀገር ሆና ከተመሰረተችበት ጊዜ ጀምሮ የነበረ ታሪካዊ ሂደት መሆኑን ገልጸዋል። በለውጡ ማግስት በሁለቱ ሀገራት መካከል የነበረው የዓመታት ችግር እንዲፈታ መንግሥታቸው ከፍተኛ ጥረት ቢያደርግም፣ ሂደቱ በተፈለገው…

Read More

“በወረዳዎች እየተሰሩ ያሉ የኮሪደር ልማት ስራዎች በአስተዳደር ደረጃ እየተሰራ ያለውን የኮሪደር ልማት ስራ እያፋጠኑ ይገኛሉ”- የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ኃላፊ ኢንጂነር ጀማል ኢብራሂም::

በወረዳዎች እየተሰሩ ያሉ የኮሪደር ልማት ስራዎች በአስተዳደር ደረጃ እየተሰራ ያለውን የኮሪደር ልማት ስራ እያፋጠኑ ይገኛሉ ሲሉ የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ኃላፊ ኢንጂነር ጀማል ኢብራሂም ተናገሩ። በድሬዳዋ አስተዳደር በዘጠኙም የከተማ ወረዳዎች በማህበረሰቡ ድጋፍ እየተተገበሩ ያሉ የኮሪደር ልማት ስራዎች ለከተማዋ ከፍተኛ መነቃቃትን የፈጠረ መሆኑን ኢንጂነር ጀማል ገልፀዋል። የምዕራፍ ሁለት የኮሪደር ልማት ስራ በምዕራፍ አንድ ስራ…

Read More

የዲሞክራሲ ጉዟችን ማሳያ የሆነ የዘንድሮው ምርጫ ካለፈው የተሻለና አካታች ይሆናል፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ በምክር ቤት ባደረጉት ማብራሪያ፣ የዘንድሮው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ ፍትሃዊና ሁሉንም ወገን ያካተተ እንዲሆን መንግሥት በከፍተኛ ትኩረት እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል። ምርጫውን በሚመለከት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያላቸው መልስ “በውጤት እንየው” የሚል መሆኑን የጠቀሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ሂደቱ በሰላም እንደሚከናወንና በምርጫው የሚሳተፉ የፖለቲካ ኃይሎችም ተጠቃሚ እንደሚሆኑ በልበ ሙሉነት ተናግረዋል። በተለይም ከምርጫው በኋላ የሚመሰረተው ፓርላማ…

Read More

የነዳጅ ቅሸባን በዘላቂነት ለመቆጣጠር የኦቶሜሽን ሥርዓት እየዘረጋን ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መንግሥት በነዳጅ ላይ የሚያደርገውን ከፍተኛ ድጎማ አሁንም መቀጠሉን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በምክር ቤት ተገኝተው እንደገለጹት፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ የነዳጅ ዋጋ በየቀኑ ክለሳ ቢደረግበትም፤ ኢትዮጵያ ግን ባለፈው አንድ ዓመት ተኩል ውስጥ የዋጋ ማሻሻያ ያደረገችው ሰባት ጊዜ ብቻ መሆኑን ጠቁመዋል። መንግሥት ይህን ከፍተኛ ድጎማ የሚያደርገው እና ወደብ ካላቸው ሀገራት በታች በሆነ…

Read More

“የአሁኑ ትውልድ በውይይት ሀገርን መሥራት፣ መገንባት አለበት” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

“ኢትዮጵያዊያን ለዘመናት ጦርነትን ሠርተዋል፤ የአሁኑ ትውልድ ደግሞ በውይይት ሀገርን መሥራት፣ መገንባት አለበት” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አሳሰቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ አካታች ሀገራዊ ምክክርን በሚመለከት በሰጡት ማብራሪያ፣ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ አጀንዳዎችን መለየቱን እና የተሻለ ሥራም ሲያከናውን መቆየቱን ጠቁመዋል። በቀጣይም በርካቶችን ባካተተ መልኩ አጀንዳዎቹ ላይ ጥልቅ ውይይት በማድረግ ሐሳቦችን እንደሚያቀርብ ይጠበቃል ብለዋል። እስካሁን ባለው ሂደትም ኢትዮጵያዊያን…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከፓርላማ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽና ማብራሪያ ማጠቃለያ – ክፍል 2

የሰላም ጉዳይ ኢትዮጵያ ውስጥ በሰላም እጦት እንድንኖር ካደረጉን እና ካልተላቀቅንባቸው ምክንያቶች መካከል አንደኛው ከጥንት የተጠባነው ልዩነቶችን በሃይል ብቻ የመፍታት ልምምድ ነው። ሁለተኛው ደግሞ አሁንም ከጥንት የመጣ የባንዳነት ልምምድ ሲሆን ሶስተኛው የጠላቶቻችን ኢትዮጵያ ካደገች የሚል ያልተቋረጠ ስጋት ነው። ኢትዮጵያን የማጽናት ጉዞ በኢኮኖሚ፣ በተቋማት ግንባታ የማድረግ አቅማችንን የምናሳድገው ኢትዮጵያን የሚያጸኑ ምሶሶዎችን መጠበቅ ግዴታ ስለሆነ ነው። ለአብነትም የኢትዮጵያ…

Read More

ከ100 በላይ አውሮፕላኖችን የታጠቀው የኢትዮጵያ አየር ኃይል

************ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምክር ቤት በሰጡት ማብራሪያ፤ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ለውጡ ሲመጣ አንድ ሄሊኮፕተር ብቻ የነበረው የተቀረው መብረር የማይችል አውሮፕላን ነበር፣ ዛሬ ላይ የተለያየ ስምና ተግባር ያላቸው ከ100 በላይ አውሮፕላኖች ባለቤት ሆኗል ሲሉ አስታወቁ፡፡ ለምንድን ነው ተቋም የምንገነባው? የተባለ እንደሆነ ባንዳ ከማቁሰል አያልፍም፤ ዝግጅቱ ግን ምሰሶውን የሚገዳደሩ ኃይሎች ከመጡ ኢትዮጵያን ለማጽናትና ለማስቀጠል…

Read More