“የኢትዮጵያ የኃይል አቅርቦት ርዕይ እውን የሆነበት ወሳኝ ታሪካዊ ወቅት ላይ እንገኛለን” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

“የኢትዮጵያ የኃይል አቅርቦት ርዕይ እውን የሆነበት ወሳኝ ታሪካዊ ወቅት ላይ እንገኛለን” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአይሻ-2 የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ምረቃን ተከትሎ ባስተላለፉት መልዕክት፣ “የታዳሽ ኃይል አማራጮቻችንን በስፋት በማሳደግ፤ የሀገሪቱን እያንዳንዱን ማዕዘን እያበራን እንገኛለን” ብለዋል። ይህ ጮራ የጎዳናዎችን ብርሃን ብቻ ሳይሆን የሕዝባችንን ተስፋ እና ነገም ጭምር ያበራ ነው ሲሉም ገልጸዋል።…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመጪው ማክሰኞ ለምክር ቤቱ ሪፖርት ያቀርባሉ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመጪው ማክሰኞ ጥር 26 ቀን 2018 ዓ.ም የመንግሥታቸውን የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደሚያቀርቡ ምክር ቤቱ አስታውቋል። በምክር ቤቱ 13ኛው መደበኛ ስብሰባ ላይ የሚቀርበው ይህ ሪፖርት፣ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ የታቀዱ ዋና ዋና የልማት እና የፖለቲካ ሥራዎች አፈጻጸምን የሚዳስስ ይሆናል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምክር ቤት አባላት…

Read More

ፀጋን ወደ ሀብት፣ ታሪክን ወደ ብልፅግና – የኢትዮጵያ መነሣት መታያዎች!

ኢትዮጵያ ዛሬ የውበት ብቻ ሳይሆን የሥራ፣ የተስፋ ብቻ ሳይሆን የተጨባጭ ውጤት ምድር እየሆነች ነው። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሀሳብ ዘር እስከ ውጤት በሚመነዘር የቃል ጉልበት የተጀመሩት የ“ገበታ ” ፕሮጀክቶች፣ ሀገራችን ለዘመናት የኖረባትን “የቀለም የዕይታ፣ የመግለጥ ድህነት” ሰብረው፣ ድብቅ ፀጋዎቻችንን ለዓለም ገበያ እያወጡ ይገኛሉ። ከ“ገበታ ለሀገር” እስከ “ገበታ ለትውልድ”፦ የጉዞው ስኬት የመጀመሪያው ምዕራፍ በነበረው “ገበታ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የጅቡቲ እና የሶማሊያ መሪዎችን በጅግጅጋ አየር ማረፊያ ተቀበሉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ጠዋት በጅግጅጋ ገራድ ዊልዋል አየር ማረፊያ በመገኘት ለጅቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ እና ለሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሸክ ሞሃሙድ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

Read More

በግማሽ ዓመት ውስጥ አጠቃላይ የስንዴ ምርት 126 ነጥብ 69 ሚሊየን ኩንታል ደርሷል፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በ2018 የመጀመሪያዎቹ ሁለት ሩብ ዓመታት አጠቃላይ የስንዴ ምርት 126 ነጥብ 69 ሚሊየን ኩንታል ደርሷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ይህም የመስኖ ስንዴ ምርትን ሳይጨምር መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት አስታውቀዋል። የኢትዮጵያ የስንዴ ፕሮግራም ምርታማነትን በመጨመር፣ የመስኖ ሥርዓትን በማስፋት፣ የዘር አቅርቦት ሥርዓትን በማጠናከር ብሎም በዋና ዋና አካባቢዎች አነስተኛ አርሶ አደሮችን በመደገፍ…

Read More

“የድሬዳዋን የብልፅግና ጉዞ ለማፋጠን በኮንስትራክሽን እና በቤቶች ልማት ዘርፍ በትኩረት እየተሰራ ነው” :- ኢንጂነር ዑመር ዱዓሌ የድሬዳዋ አስተዳደር የኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ቢሮ ኃላፊ

የድሬዳዋን የብልፅግና ጉዞ ለማፋጠን በኮንስትራክሽን እና በቤቶች ልማት ዘርፍ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ የድሬዳዋ አስተዳደር የኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር ዑመር ዱዓሌ ገለፁ። ድሬዳዋ ቀደም ሲል በከተማ ፕላን ዝግጅቷ የምትታወቅና የስልጣኔ ማሳያ ተደርጋ የምትወሰድ ከተማ እንደመሆኗ መጠን፤ የኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ቢሮ የከተማዋን ደረጃ ከፍ የሚያደርጉና የወደፊት የከተማዋን መስፋፋት ታሳቢ ያደረጉ የፕላን መሪዎችን (ማስተር ፕላን )ተግባራዊ…

Read More

ወጣቶች በልማት እና በሰላም ግንባታ ስራዎች ላይ በነቂስ መሳተፍ እንደሚገባቸው ተመላከተ።

የድሬዳዋ አስተዳደር የወረዳ 8 ወጣት ክንፍ ቅ/ጽ ቤት ከድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮምሽን ጋር በጋራ በመሆን የአስተዳደሩ አመራሮች ሰላምን በማስጠበቅና ልማትን በማፈጠኑ ረገድ ላበረከቱት አስተዋፆ የእውቅናና የምስጋና መርሃ ግብር አካሂዷል። እንዲሁም በመድረኩ 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ፍፁም ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊና ተዓማኒነት እንዲኖረው የወጣቶች ሚና ላይ ስልጠና ተሰቷል። በዚህም በመርሃ ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ በዛሬው ዕለት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል::

ጥር 21 ቀን 2018 ዓ.ም ድሬዳዋ የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ በዛሬው ዕለት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አስተላልፏል። 1ኛ. ካቢኔው በቀዳሚነት የድሬዳዋ ስማርት ሲቲ ኢኒሼቲቭን ማፋጠን በሚቻልበት አጀንዳ ላይ በመወያየት ውሳኔ አስተላልፏል። የስማርት ሲቲ ስራዎች ከሰው ንክኪ ነፃ የሆኑና የህዝብን ደህንነትን በመጠበቅ የሚቀርቡ አገልግሎቶችን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመታገዝ ለመስጠት የሚያስችል ነው። የድሬዳዋ አስተዳደርም “የስማርት…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ተገልጋዩ ባለበት ሆኖ ግብር መክፈል የሚያስችል መተግበርያ ይፋ ሊያደርግ ነው።

በመቶ ቀናት እቅድ በተቀመጠው አንድ ግዙፍ ኢንቨስትመንት የመሳብ ግብ መሰረትም መለስተኛ የህዝብ ማመላለሻን ጨምሮ የተለያዩ ሞዴል የኤሌክትሪክ መኪኖች መገጣጠሚያ ፋብሪካ ኢንቨስትመንት የሚሆን መሬት ማስተላለፉንም ቢሮው አስታውቋል። በቅርቡ ይፋ የሚደረገው መተግበሪያ ተገልጋዩ ወደ ተቋሙ የሚያደርገውን የአካል ምልልስ በማስቀረት ከጊዜ፣ ጉልበትና ሀብት ብክነት ነጻ በማድረግ ባለጉዳይ ባለበት ስፍራ ሆኖ የቢሮውን አገልግሎቶች ለማግኘት የሚያስችል የቴክኖሎጂ ቱሩፋት መሆኑን የድሬዳዋ…

Read More

“የሰንካሳ (SUNCASA) ፕሮጀክት በድሬዳዋ መተግበር ከጀመረ ባጭር ጊዜ ውስጥ በስፋት ማህበረሰቡን ተጠቃሚ ያደረገ ውጤቶችን አስመዝግቧል”:- የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር

በወርልድ ሪሶርስ ኢንስቲትዩት WRI(world resources institute) የCities for Africa ዳይሬክተር ዶ/ር አክሊሉ ፍቅረስላሴ የተመራ ከደቡብ አፍሪካ ጁሀንስፐርግ፣ ከሩዋንዳ ኪጋሊ እንዲሁም ከኢንተርናሽናል ኢንስቲትዩት ፎር ሰስተነብል ዲቨሎፕመንት( international institute for Sustainable development) እና ወርልድ ሪሶርስ ኢንስቲትዩት WRI ( world resources institute) የተውጣጡ የስራ ኃላፊዎችና የመንግስት አካላት ልኡካን ቡድን በድሬዳዋ በሰንካሳ (SUNCASA) በፕሮጀክት የተሰሩ ስራዎች ላይ የልምድ ልውውጥ…

Read More