የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ስራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሀፊ ብፅዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓልን ለማክበር ድሬዳዋ ከተማ ገቡ::

ታህሳስ 19 ቀን 2018 ዓ.ም የሚከበረው ዓመታዊ የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓልን ለማክበር የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ስራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ እንዲሁም የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሀፊ ብፅዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የሚመራ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ብፁዓን አባቶች ቡድን ድሬዳዋ ገብቷል። እንግዶቹ በድሬዳዋ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ በድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር፣ በብፁዕ አቡነ በርተሎሜዎስ…

Read More

ለሀገሪቱ ዘላቂ ሠላም እና ለተጀመረው የብልጽግናና የልማት ጉዞ የማህበረሰቡ ትብብር ወሳኝነት እንዳለው ተገለጸ።

“ሠላም ለሁላችን” በሚል መሪ ቃል የሠላም የውይይትና ምክክር እንዲሁም የፀጥታ አካላት የምስጋናና ዕውቅና መድረክ በ05 ወረዳ ተካሔደ። የድሬዳዋ ፓሊስ ጠቅላይ መምሪያ ዋና አዛዥ ኮሚሽነር አለሙ መግራ በመርሐግብሩ ላይ ተገኝተው እንደገለፁት ለሀገራችን ሠላም ባለቤቶች እራሳችን ስለሆንን ሁላችንም በያለንበት በባለቤትነት የጋራ የሆነውን ሠላም ማስጠበቅ እንደሚገባ ገልጸዋል። በውይይቱ ላይ የተገኙት ወጣቶች እንደገር የተገኜውንና የመጣውን ሠላም በያገባኛል ስሜት ልንጠብቀው…

Read More

የ2018 ዓ.ም ምርጫ ፍትሀዊ ሰላማዊና ዲሞክራሲያዊ በሆነ መልኩ እንዲጠናቀቅ ሴቶች ከፍተኛ ሚና እንዳላቸው ተገለፀ::

የድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ የምርጫ 2018 ዓ.ም የንቅናቄ ማስጀመሪያ የጥያቄና መልስ ውድድር ማካሄድ ጀመረ። በዚህም በመርሃ-ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የሴቶች ክንፍ ኃላፊ ወ/ሮ ሁክሚያ መሀመድ ብልፅግና ፓርቲ ሴቶችን ለማብቃት ልዩ ትኩረት ሰቶ እየሰራ እንደሚገኝ ተናግረው፤ ሴቶች በፖለቲካዊ፣ በኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ዘርፎች ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆኑ እየተሰሩ የሚገኙ ስራዎችን በቀጣይ የማጠናከር ስራ…

Read More

መጪዉ ታህሳስ 19 ቀን 2018 ዓ.ም የሚከበረዉ ዓመታዊ የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር በቂ ዝግጅት በማድረግ ወደ ስራ መግባቱ የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታዉቋል::

የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር አለሙ መግራ ለሚዲያ አካላት በበአሉ አከባበርና እንግዳ አቀባበል ዙሪያ መግለጫ ሰተዋል። ክቡር ኮሚሽነር አለሙ መግራ በመግለጫቸው በዓሉ ያለምንም የፀጥታ እና የትራፊክ አደጋ ችግር እንዲከበር ከሚመለከታቸዉ አካላት ጋር ረጅም ጊዜ የፈጀ ዝግጅት መደረጉን ገለፀው እንግዶችን ከመቀበል ጀምሮ የንግስ በዓሉ እስኪጠናቀቅ ድረስ የፀጥታ ኃይሉ በትኩረት እንደሚሰራ ተናግረዋል፡፡ በአሉን ለመታደም ከመላው የሀገራችን…

Read More

በሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ እና በደረሰኝ አጠቃቀም ዙሪያ ከግብር ከፋዮች ጋር ውይይት ተካሄደ::

የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን በሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ እና በደረሰኝ አጠቃቀም ዙሪያ ለአገልግሎት ሰጪ ተቋማት የግንዛቤ ማስጨበጫ የውይይት መድረክ በዛሬው እለት አካሂዷል። በውይይት መደረኩ የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ ዶ/ር አብድሰላም መሀመድ በወቅቱ እንዳሉት የውይይቱ መድረክ በዋናነት በመጪው ወራት የባእላት ወቅት እንደመሆኑ በርካታ ግብይቶች የሚፈጸሙበት እና ኢኮኖሚያዊ የሚጎለብትብት በመሆኑ የደረሰኝ አጠቃቀም ላይ ግብር ከፋዮ…

Read More

“በኮሪደር ልማት ስራ አቧራን አራግፎ ከተማን ማስዋብ በመንግስት በጀት ብቻ የሚከናወን ሳይሆን በማህበረሰቡ ተሳትፎ መሆን እንዳለበት የጅማ ከተማ ተሞክሮ ማሳያ ነው” – ከንቲባ ከድር ጁሀር

በከንቲባ ከድር ጁሃር የተመራው እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎችን ጨምሮ የዘጠኙም ከተማ ወረዳዎችንና የገጠር ክላስተር አመራሮችን የያዘው የድሬዳዋ አስተዳደር የልዑካን ቡድን በጅማ ከተማ ጉብኝት አከናወነ። በጉብኝታቸውም የከተማዋን የወንዝ ዳር ተፋሰስ ልማት ሥራዎችን ፣ አምራች ኢንደስትሪዎችን ፣ ታሪካዊውን የአባ ጅፋር ቤተመንግስትን ጨምሮ የኮሪደር ልማት ስራዎችን ቃኝተዋል። በአምራች ኢንደስትሪ ዘርፎች እንዲሁም በስራ እድል ፈጠራ፥ የእንጨት ስራ ውጤቶች…

Read More

በገጠር ኮሪደር ልማት የማህበረሰቡን ህይወት መቀየር የሚችሉ ተግባራት ማከናወን እንደሚቻል ልምድ መወሰዱ ተገፀ።

በድሬደዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ክቡር አቶ ሀርቢ ቡህ የተመራው ከአስተዳደሩ ከአራቱም የገጠር ክላስተር የተውጣጣ ልዑክ ወደ ማእከላዊ ኢትዮጵያ ስልጤ ዞን በማምራት በአገር አቀፍ ደረጃ በገጠር ኮሪደር ልማት በተሞክሮነት የሚጠቀሰውን የሁልባራግ ወረዳ ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የድሬደዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ክቡር አቶ ሀርቢ ቡህ በአስተዳደሩ ኢኮኖሚ ፋይዳቸው የጎላ የሆነና የተዳከሙ ኮሪደሮችን ማነቃቃት በሚያሰችል መልኩ በከተማው ክፍል በተለያዩ ስፍራዎች…

Read More

የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓል በስኬት እንዲጠናቀቅ ዝግጅት ተደርጓል::

የታህሳስ 19 የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓል በስኬት ተከብሮ እንዲጠናቀቅ ዝግጅት መደረጉን የምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ ገለጸ። በቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓል ላይ ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎችና ከውጭ ከሚመጡ የእምነቱ ተከታዮች በተጨማሪ ቱሪስቶችና ሌሎች እንግዶች እንደሚታደሙ ይጠበቃል። የምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ ሃላፊና የአካባቢው ጊዜያዊ የጸጥታ ግብረ ሃይል ሰብሳቢ ረዳት ኮሚሽነር ናስር መሐመድ፤ በበዓሉ ወቅት ወንጀል እንዳይፈጸም…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር የተመራ የአስተዳደሩ አመራሮች ልዑክ በጅማ ከተማ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያካሄደ ይገኛል።

በድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር የተመራው እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎችን ጨምሮ የዘጠኙም ከተማ ወረዳዎችንና የገጠር ክላስተር አመራሮችን የያዘ የልዑካን ቡድን ጅማ ከተማ ላይ ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማካሄድ ላይ ይገኛል። በጅማ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የአንድ መስኮት አገልግሎት አሰጣጥን ፣ በቢሮ ሪፎርም ትግበራ የተሰሩ ምቹ የስራ ከባቢን እንዲሁም የተገልጋይን እንግልት ለመቅረፍ በዲጂታል ስርዓት…

Read More