በድሬዳዋ አስተዳደር እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ስራዎች የከተማውን ገጽታ ማራኪ ከማድረግ ባሻገር ለወጣቱ ሰፊ የስራ እድል የፈጠሩ መሆናቸው ተገለፀ።
በድሬዳዋ አስተዳደር በወረዳ 4 እና 5 እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ስራዎች ለበርካታ ወጣቶች የስራ እድልን ፈጥረዋል። በዚህም በወረዳዎቹ እየተሰሩ በሚገኙ የኮሪደር ልማት የስራዎች የስራ እድል ተፈጥሮላቸው ሲሰሩ ያነጋገርናቸው ወጣቶች የኮሪደር ልማቱ በሰፊው የስራ እድልን እንደፈጠረላቸው ገልፀዋል። ስራውን በጥራትና በፍጥነት በተያዘለት የጊዜ ገደብ ለማጠናቀቅም በርብርብና በቅንጅት እየተሰራ እንደሚገኝም ወጣቶቹ አመላክተዋል። የኮሪደር ልማት ስራው ከጊዜ ጋር ሊሄዱ…


