ልዩ መለያ ኮድ የተካተተበት የደረሰኝ ህትመት ጥያቄ የማቅረቢያ ቀነ ገደብ እስከ የካቲት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ተራዘመ
የደረሰኝ ህትመት አሰራር ሂደትን አስመልክቶ በትላንትናው እለት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከክልል እና ከተማ አስተዳደር የገቢ ዘርፍ አመራሮች ጋር በበይነ መረብ ውይይት የተደረገ ሲሆን፤በተለያዩ ምክንያቶች የገቢዎች ሚኒስቴር ልዩ መለያ ኮድ (QR Cod) የተካተተበት የደረሰኝ ህትመት ጥያቄ ያላቀረቡ ግብር ከፋዮች መኖራቸውን ታሳቢ በማድረግ የህትመት ጥያቄ ማቅረቢያ ቀነ ገደብ እስከ የካቲት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ እዲራዘም መወሰኑን…


