በብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ለመሳተፍ የመጡ የወዳጅ ሀገራት እህት ፓርቲዎች ልዑካን እንጦጦ ፓርክን ጎበኙ

በብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ለመተሳተፍ የመጡ የወዳጅ ሀገራት እህት ፓርቲዎች ልዑካን እንጦጦ ፓርክን ጎብኝተዋል። ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት እና ከብሪክስ አባል ሀገራት የመጡት የእህት ፓርቲዎች ከፍተኛ አመራሮቹ በጉባኤው መክፈቻ መልዕክት ማስተላለፋቸው ይታወቃል። ከፍተኛ አመራሮቹ በዛሬው ዕለት የእንጦጦ ፓርክን ተዘዋውረው የጎበኙ ሲሆን፤ በዚሁ ወቅት በፓርኩ አስጎብኝዎች ገለጻ ተደርጎላቸዋል። EBC

Read More

የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ በጉባኤው አዘጋጅ አብይ ኮሚቴ ሪፖርት ላይ ተወያይቶ አፀደቀ

የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ በሁለተኛ ቀን ውሎው በልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ እየተወያየ ይገኛል። በትናንትናው እለት በደማቅ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት የተጀመረው የፓርቲው ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ በጠዋቱ ክፍለ ጊዜው በጉባኤው አዘጋጅ አብይ ኮሚቴ ሪፖርት እና በሁለተኛው ጉባኤ የስብሰባ ሥነ-ሥርዓት ደንብ ላይ ተወያይቶ አጽድቋል። በተጨማሪም ጉባኤው በማዕከላዊ ኮሚቴው በቀረበ ሪፖርት ላይ ጥልቅ ውይይት ያደረገ ሲሆን ሪፖርቱን በውይይት አዳብሮ…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔዎች በከተማዋ እየተከናወነ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት ስራዎች ጎበኙ

በጉብኝቱም የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ተወካይ እና የአስተዳደሩ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሙሉካ መሀመድ የጉብኝቱ ዋነኛ አላማ ከዕቅድ አንፃር የስራዎች ሂደት ምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ለመመልከት፤ እንዲሁም በስራ ሂደት የገጠሙ ችግሮች ካሉም በሳይት በመገኘት ከኮንትራክተሮችና ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይቶ ችግሮችን ለመፍታት መሆኑን ተናግረዋል። ወ/ሮ ሙሉካ አያይዘውም በድሬዳዋ አስተዳደር እየተከናወነ የሚገኘውን…

Read More

የጎረቤት እና የብሪክስ ሀገራት እህት ፓርቲዎች ከብልጽግና ፓርቲ ጋር በትብብር ለመስራት ያላቸውን ፍላጎት ገለጹ

የጎረቤት እና የብሪክስ ሀገራት እህት ፓርቲዎች ከብልጽግና ፓርቲ ጋር በትብብር ለመስራት ያላቸውን ፍላጎት ገለጹ። ‘ከቃል እስከ ባህል’ በሚል መሪ ሀሳብ ከዛሬ ጥር 23 እስከ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የሚካሄደው የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል። በጉባኤው መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ የፓርቲው ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንቶችና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች…

Read More

ኢትዮጵያ በአፍሪካ የታሪክ ማህደር ልዩ ስፍራ ያላት አገር ናት – የቱርክ ኤኬ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር

የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጠቅላላ ጉባኤ “ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ቃል ከተለያዩ ሀገራት የመጡ እህት ፓርቲዎች ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በአዲስ አበባ የዓድዋ ድል መታሰቢያ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የቱርክ ኤኬ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር ዛፈር ሲራካያ በጉባኤው ላይ ባስተላለፉት መልእክት፤ ቱርክ ከኢትዮጵያ ጋር የቆየ ጠንካራ የሁለትዮሽ ግንኙነት እንዳላት ገልጸው ይህም ተጠናክሮ እንዲቀጥል እንደሚሰራ ተናግረዋል። ኢትዮጵያ በአፍሪካ የታሪክ ማህደር…

Read More

አቶ ብርሃኑ አዴሎ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ

አቶ ብርሃኑ አዴሎ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዋና ኮሚሽነር ሆነው ተሹመዋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 17ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡ ምክር ቤቱ ባካሄደው ስብሰባ አቶ ብርሃኑ አዴሎ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዋና ኮሚሽነር አድርጎ ሹሟል። የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር በመሆን የተሾሙት አቶ ብርሃኑ በምክር ቤቱ ፊት ቀርበው ቃለ መሃላ…

Read More

ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሰላምና ብልጽግና ከሩዋንዳ ጋር ያላትን ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች – አቶ አደም ፋራህ

የኢትዮጵያ መንግሥት እና መሪው ብልጽግና ፓርቲ ለቀጣናው ሰላምና ብልጽግና ከሩዋንዳ ጋር ያላቸውን ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ ገለጹ። አቶ አደም ፋራህ በሁለተኛው የብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ለመታደም ትላንት ምሽት አዲስ አበባ ከገቡት የሩዋንዳ አርበኞች ግንባር ፓርቲ ዋና ፀሐፊ ዌላርስ ጋሳማጌራን በጽህፈት…

Read More

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 17ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 17ኛ መደበኛ ስብሰባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ የ16ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለ ጉባዔን ያጸደቀ ሲሆን አሁን ላይ አጠቃላይ የትምህርት ረቂቅ አዋጅ ላይ የቀረበውን ሪፖርት እና የውሳኔ ሃሳብ እያዳመጠ ይገኛል፡፡ የረቂቅ አዋጁን ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ በምክር ቤቱ የሰው ሀብት ልማት፣ሥራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር…

Read More

ሀገራዊ ለውጡ የኢትዮጵያውያንን ሁለንተናዊ ተሳትፎ ያረጋገጠ ነው፦ የብልፅግና ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ቢሮ ኃላፊ

ሀገራዊ ለውጡ የኢትዮጵያውያንን ሁለንተናዊ ተሳትፎ እና አካታችነት ያረጋገጠ መሆኑን የብልፅግና ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ቢሮ ኃላፊ ፈዲላ ቢያ ገልጸዋል፡፡ የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ቢሮ ኃላፊዋ የብልፅግና ፓርቲ ምስረታና የፖለቲካ ለውጡ ትሩፋትን በተመለከተ በዛሬው የኢቲቪ አዲስ ቀን “የሀገር ጉዳይ” መሰናዶ ላይ ሀሳባቸውን አጋርተዋል፡፡ ከለውጡ በፊት ለዘመናት ሲንከባለል በመጣ የፖለቲካ ስብራት የዴሞክራሲ እና የእኩልነት ጥያቄ ሳይመለስ መቆየቱን ኃላፊዋ ገልጸዋል፡፡…

Read More

የተቋማትን ደህንነት ለማረጋገጥ የጥበቃ ሰራተኞችን በበቂ ሁኔታ ማደራጀት እንደሚገባ ተጠቆመ

ከንቲባውን ጨምሮ የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች የሚገኙበትን ህንፃ የሚጠብቁ 20 የጥበቃ ሰራተኞችን የከንቲባ ጽ/ቤት ከድሬዳዋ ፖሊስ አካዳሚ ጋር በጋራ በመሆን ለ5 ተከታታይ ቀናት በተግባርና በንድፈ ሃሳብ የተደገፈ ስልጠና እየተሰጠ ነው፡፡ ወ/ሮ ሰአድያ አዋሌ በድሬዳዋ አስተዳደር የመልካም አስተዳደር የህዝብ ቅሬታ ፣አቤቱታ ሰሚ ጽ/ቤት ኃላፊ እና የከንቲባ ጽ/ቤትና የካቢኔ ጉዳዮች ምክትል ኃላፊ ስለ ስልጠናው አስፈላጊነት ሲገልፁ ፤ በተለምዶ…

Read More