ቀዳዴ ፋሚሊ ጠቅላላ ሆስፒታል ለማህበረሰቡ ነፃ የቅድመ የጤና ምርመራ አግልግሎት ሰጠ
በሀገራችን ከፍተኛ የጤና ተገዳሮት እየሆኑ የመጡትን የማይተላለፉ በሽታዎችን በመክላከል ረገድ የቅድመ የጤና ምርመራ አገልግሎት ትልቅ አስተዋጾ እንዳለው ተገለፀ፡፡ በታዳጊ ሀገራት ህዝብ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሱና አሳሳቢ ደረጃ ላይ ከደረሱ በሽታዎች ውስጥ ስኳር፣ ደም ግፊት እና የልብ ድካምና የመሳሰሉ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ይጠቀሳሉ፡፡ ቀዳዴ ፋሚሊ ጠቅላላ ሆስፒታል ነፃ የጤና ምርመራ አገልግሎት በከንቲባ ጽ/ቤት አስተዳደር ውስጥ ለሚገኙ…


