ቤቱ መደበኛ ጉባኤ ነገ ይጀመራል።

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ኛ የሥራ ዘመን 4ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ከነገ ጀምሮ ለ2 ቀናት የሚካሄድ ይሆናል። በጉባኤው የአስተዳደሩ አስፈፃሚ አካላት እና ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት የ6 ወራት አፈፃፀም ሪፖርት እንደሚገመገም የምክር ቤቱ አፈ-ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈቲህያ አደን ገልፀዋል። በተጨማሪም በአስተዳደሩ ወጪ በፍጥነት እየተከናወነ የሚገኘው የድሬዳዋ ኮሪደር ልማት ሥራ በጉባኤው ተገምግሞ አቅጣጫ ይቀመጣል ያሉት አፈ…

Read More

ጠንካራ ተቋማትን የመፍጠር ሕልም እና ጉዞ

ኢትዮጵያ የታሪክ ሐብታም ከሆኑ ሀገራት መካከል ስሟ ቀድሞ ይጠቀሳል፡፡ ሀገሪቱ ካሏት ግዙፍ ታሪኮች መካከል ደግሞ የረጅም ዘመን የመንግስትነት ሥርዓት አንዱ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ያላት የሥርዓተ መንግሥት ታሪክ ግን በዕድሜው ልክ ጠንካራ እና ወጥነት ያለው ሳይሆን በመንግስታት መለዋወጥ ውስጥ ውጣውረድ የበዛበት ሆኖ ቆይቷል፡፡ ለዚህ ደግሞ አንዱ ምክንያት እየደመሰሱ የመቅዳት አባዜ ሲሆን ኢትዮጵያን ካስተዳደሩ መንግስታት መካከል ጥሎ ያልወደቀን…

Read More

ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ እድሳት የተደረገለት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ ተመረቀ

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ከ 30 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማውጣት ለመሰብሰቢያ አዳራሹ የእድሳት ስራን ሲያከናውን የቆየ ሲሆን፤ በዛሬው እለትም አዳራሹ ሙሉ ለሙሉ የእድሳቱ ስራ ተጠናቆ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር እና የብልፅግና ፖርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ይሱፍ በተገኙበት ተመርቋል። በዚህም አዳራሹ ዘመናዊ ደረጃውን የጠበቀና ድሬዳዋን በሚመጥን መልኩ እንደተገነባ እንዲሁም…

Read More

ኢትዮጵያ የእንስሳት በሽታን ለመከላከል ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት ማቋቋምን ጨምሮ የተለያዩ ተግባራትን አከናውናለች፦ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

የዜጎችን የምግብ እና የስርዓተ ምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ መንግሥት ለእንስሳት ጤና መጠበቅ ልዩ ትኩረት ሰጥቷል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ “የእንስሳት ጤና ለምግብና ስነ ምግብ ዋስትና መረጋገጥ እና ለሕብረተሰብ ጤና” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀውን 26ኛው የዓለም የእንስሳት ጤና ድርጅት የአፍሪካ አህጉራዊ ጉባዔን አስጀምረዋል። የእንስሳት ዘርፍ በኢትዮጵያ የግብርና ክፍለ ኢኮኖሚ ውስጥ ትልቅ…

Read More

በጉባዔው የተቀመጡ አቅጣጫዎችን በውጤታማነት በመፈፀም የሀገሪቱን ብልፅግና ማፋጠን ይገባል – አደም ፋራህ

በሁለተኛው የብልፅግና ፓርቲ መደበኛ ጉባዔ የተቀመጡ አቅጣጫዎችን በውጤታማነት በመፈፀም የሀገሪቱን ሁለንተናዊ ብልፅግና ማፋጠን እንደሚገባ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ ገልጸዋል፡፡ ምክትል ፕሬዝዳንቱ ጉባኤው በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ጉባኤው በአንደኛው የፓርቲው መደበኛ ጉባዔ የተቀመጡ አቅጣጫዎች አፈፃፀም በጥልቀት የተገመገሙበት፣ የፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ የተሻሻለበት…

Read More

በድሬዳዋ የአሰልጣኞች የካፍ ዲ(D) ላይሰንሲንግ ስልጠና ተጀመረ::

የወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ከእግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የአሰልጣኞች የካፍ ዲ(D) ላይሰንስ ስልጠና በዛሬው ዕለት በራስ ሆቴል ለሰልጣኞች ስልጠና በመስጠት ተጀምሯል ስልጠናውን በይፋ መጀመሩን ያበሰሩት የድሬዳዋ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት የሆኑት ኮምሽነር አለሙ መግራ ይህ ስልጠና እንደ ድሬዳዋ እግርኳስ እድገት እንደ ጅምር መወሰድ አለበት እንድሁም ድሬዳዋ የእግር ኳስ ከተማ መሆኗን በመጠቆም ሰልጣኞች ከተወዳዳሪነት ውጭ…

Read More

“የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ ለማሳካት ቃላችንን በድጋሚ አድሰናል” – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ እና የህዝባችንን መሻት ለማሳካት ቃላችንን በድጋሚ አድሰናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው፤ ብልፅግና ፓርቲ የጠራ ሀሳቡንና ትክክለኛ ፖሊሲዎቹን በትጉህ አመራርና አባላቱ በመፈጸም በአስደማሚ ድሎች ጉዞውን ቀጥሏል ብለዋል። ፓርቲያችን ከእነዚህ ድሎች ማግስት ባካሄደው ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ሀገርና ህዝብን እንድናገለግል አደራ ተሰጥቶናል ሲሉም ገልጸዋል። የኢትዮጵያን የልዕልና…

Read More

“የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ ለማሳካት ቃላችንን በድጋሚ አድሰናል” – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ እና የህዝባችንን መሻት ለማሳካት ቃላችንን በድጋሚ አድሰናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው፤ ብልፅግና ፓርቲ የጠራ ሀሳቡንና ትክክለኛ ፖሊሲዎቹን በትጉህ አመራርና አባላቱ በመፈጸም በአስደማሚ ድሎች ጉዞውን ቀጥሏል ብለዋል። ፓርቲያችን ከእነዚህ ድሎች ማግስት ባካሄደው ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ሀገርና ህዝብን እንድናገለግል አደራ ተሰጥቶናል ሲሉም ገልጸዋል። የኢትዮጵያን የልዕልና…

Read More

በሚቀጥሉት ወራት ለኢትዮጵያ ህዝብ ብስራቶች ይኖሩናል፦ የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የብልፅግና ፓርቲ በሚቀጥሉት ወራት ለኢትዮጵያ ህዝብ ብስራቶች ይኖሩታል ሲሉ የፓርቲው ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ። “ባለፉት ጥቂት ዓመታት የተጓዝነው የብልፅግና ጉዞ ምዕራፍ አንድ ከጥልቅ እንቅልፍ፣ ከብዙ ዕዳ መንቃት የጀመርንበት የመነሳት ዘመን ነበር” ብለዋል በብልፅግና ፓርቲ 2ኛ ጉባኤ የመክፈቻ ንግግራቸው። በዚህ ምዕራፍ የታሰረ ይፈታ፣ የተሰደደ ይመለስ፣ ያኮረፈ ይታረቅ፣ ከመከላከያም ሆነ ከዩኒቨርሲቲ የተባረረ ይመለስ፣ በእምነት ተቋማት የተከፋፈለ…

Read More

ብልፅግና ባህል መፍጠር አለብን ሲል ምን ማለቱ ነው?

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በፓርቲው 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ እንደተናገሩት፤ ማወቅ፣ ማላቅ ወይም ማሻሻል፣ መፍጠር፣ መፍጠን እና ማስተሳሰር የብልፅግና ባህል መሆን አለባቸው። ሀገርን በቅጡ ማወቅ ህዝቡን፣ ባህሉን፣ ቋንቋውን፣ ሥነ ምግባሩን፣ በትክክል ማወቅ እንደሚገባ የጠቀሱት የፓርቲው ፕሬዚደንት፤ ኢትዮጵያን በቅጡ ስናውቅ ተዝቆ የማያልቅ ሐብት ያላት እንዲሁም የምታጓጓ መሆኗን መገንዘብ እንችላለን ብለዋል፡፡ ብዙዎቻችን ከተወለድንበት ከባቢ ሳንወጣ…

Read More