የወለጋ የብልጽግና ተስፋ፤ ከታላላቅ ፕሮጀክቶች እስከ አዲስ አስተዳደራዊ ለውጥ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ወደ ሥልጣን ከመጡ ጀምሮ ለወለጋ ሕዝብ የገቡት ቃል አካባቢውን ወደ ታላቅ የኢኮኖሚ ኮሪደርነት የመቀየር ግዙፍ ራዕይ ነው። “ሰላም ከተረጋገጠ ወለጋ ከዱባይ በላይ የመልማት ጸጋ አለው” በሚለው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቃል፤ ዛሬ በቢሊዮኖች ብር የሚቆጠሩ ግዙፍ ፕሮጀክቶች ወደ ተግባር እየተቀየሩ ይገኛሉ። ይህንን ቃል እውን ለማድረግ በአሁኑ ወቅት በአካባቢው ግዙፍ የመሠረተ ልማት ግንባታዎች…


