መልክተ ድሬ 710
የአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍን ውጤታማ ለማድረግ ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ…. ለበለጠ መረጃ ገፅ 1 ያንብቡ መልዕክተ ድሬ7 1 0
የአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍን ውጤታማ ለማድረግ ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ…. ለበለጠ መረጃ ገፅ 1 ያንብቡ መልዕክተ ድሬ7 1 0
የፌደራል ማረምያ ቤቶች ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ለሆስፒታሉ ድጋፍ አድርግዋል ። የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከዲር ጁሐር በጉብኝቱ ባስተላለፉት መልዕክት ሀገር ምስረታም ሆነ እዲስ ካቢኔ መመስረት የቻልነው የመከላከያ ሰራዊታችን በከፈለው መስዋዕትነት በመሆኑ ያለን ክብር ከፍ ያለ ነው ። ያለውን ጉድለት ተመልክተን በቅርቡ ድጋፍ እናደርጋለን ብለዋል ። ለምስራቅ እዝ ደረጃ ሶስት ሪፈራል ሆስፒታል ድጋፍ ያደረጉት የፌደራል ማረምያ ቤቶች ድሬዳዋ…
It is stated that all efforts are needed to develop the Dire Dawa Administration socially, politically and economically. The Dire Dawa Administration has been working to form a new government and form a council this week. Following this, the Administration appointed the Councilors, Cabinets, and appointed Bureaucrats. Eskias Tafesse, Head of the Government Communication Affairs…
የድሬዳዋ አስተዳደር ባሳለፍነው ሳምንት አዲስ መንግስት የማዋቀርና ምክር ቤቱን የመመስረት ተግባር አከናውኗል ። ይህንንም ተከትሎ የምክር ቤት አመራሮችን የመሰየም ፣ ተጠሪ መስሪያ ቤቶች የመሾም ብሎም የቢሮ ሀላፊዎችና ካቢኔዎችን የመሾም ተግባር አከናውኗል ። በድሬዳዋ አስተዳደር ከተመሰረትው አዲስ የመንግስት ምስረታ ጋር ተያይዞ እንዲሁም በቀጣይ የሚሰሩ ስራዎችና ከነዋሪው ህብረተሰብ የሚጠበቁትን ተግባራት በማስመልከት የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ…
In Dire Dawa, the new government has been established to solve the problems of the youth and directions of Dire Dawa government, Mr. Isqiyas Tafasa, to solve the issues of the society-economy of Dire Dawa. The new Dire Dawa administration is to solve the plans of the next 60 days. They have been obstacle to…
Mudane isqiyaas taafase ayaa fah faahin ka bixiyay qaab dhismeedka kabineedka cusub ee ismaamulka iyo masuuliyinta kale ee uu golaha baarlamaanka ismaamulka lagu hor dhaariyay waxa ay kala yihin. Ismaamulka ayaa kabineedkisa cusub uu ka kooban yahay 13 xubnood sido kale waxaa jira xubno kale oo loo dhaariyay xafiisyo kale oo ay ka mid yihin…
አፈጉባኤውም በጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳን አማካኝነት ቃለ መሃላ ፈፅመዋል፡፡
ለፌዴሬሽን ም/ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ሆነው የተመረጡት አቶ አገኘው ተሻገር የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድርና በክልሉ የተለያዩ የሃላፊነት ቦታዎች ሲያገለገሉ ቆይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩም በጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ አማካኝነት ቃለ መሃላ ፈፅመዋል፡፡
በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት መሠረት በሕዝብ የተመረጠውና እንደገና የተዋቀረው አዲስ መንግሥት ዛሬ በፌዴራል ደረጃ ይመሠረታል። የኢፌዲሪ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የምስረታና የመክፈቻ ጉባኤ ዛሬ እንደሚካሄድ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቋል፡፡ የምክር ቤቱ የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ የመክፈቻ ስብሰባ ላይ ተገኝተው…