ዘንድሮ በድሬደዋ የሚከበረው 16ኛው የኢትዮጵያ የብሄር ብሄረሰቦች ቀን አከባበር በተመለከተ ውይይት እየተካሄደ ነው።

    የፌዴሬሽን ምክርቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ እና የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር እተመራ ያለው ይህ ውይይት ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች እየተሳተፉበት ይገኛል።ውይይቱ በዓሉን ባማረና የብሄር ብሄረሰቦች አንድነትን በማዳበር ህብረ ብሄራዊ አንድነትን ለማጠናከር በሚያስችል መልኩ ለማክበር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ አተኩሯል።

    Read More

      አለም አቀፍ የመረጃ ተደራሽነት ቀን በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በፓናል ውይይት ተካሂዷል ።

      በአለም አቀፍ ለ 6 ተኛ በአስተዳደራችን ደግሞ ለ 4 ተኛ ጊዜ ” የማወቅ መብት በመረጃ ተደራሽነት በተሻለ መልሶ ግንባታ ” በሚል መሪ ቃል የሚከበረውን አለም አቀፍ የመረጃ ተደራሽነት ቀንን አስመልክቶ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የፓናል ውይይት ተካሂዷል ። ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃን ተደራሽ ማድረግ ሰላምን ለማስፈን ብሎም የኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ በሽታን ለመከላከል ያለውን ቁልፍ ሚና ሁላችንም የምንገነዘበው መሆኑን…

      Read More

        Expressions of Gratitude and Good Wishes

        Eskias Tafesse, a former head of the Dire Dawa Government communications affairs Bureau, was among the cabinet nominees approved by the Administration yesterday. In line with this, his Office’s Staff members and work Colleagues have organized a thanks Giving and Good Wishprogram for recognizing his commitment in the past and his continuation. Having the committed…

        Read More

          ከንቲባ ከድር ጁሀር በምክር ቤት ያደረጉት ንግግር

          የተከበራችሁና የተወደዳችሁ ለዛሬ የመንግስት ምስረታ በነፃ ፍቃዳችሁ ይሁንታችሁን የሰጣችሁ የድሬዳዋ አስተዳደር መላው ነዋሪዎች ክብራትና ክቡራን:- በቅድሚያ የሉዓላዊነት መገለጫ በሆነው በተከበረው የአስተዳደሩ ምክር ቤት ፊት በመገኘቴ እንዲሁም እትብቴ በተቀበረባት፣ በተማርኩባትና፣ በተለያዩ የስራ ሃላፊነቶች ባገለገልኩባት የትውልድ ከተማዬ ትልቅ ሃላፊነትና አደራን በመቀበል፣ ድሬዳዋችንን እንድመራ በከንቲባነት በመሰየሜ የተሰማኝን ታላቅ ክብር እና ደስታ ስገልጽ ከልብ በመነጨ ምስጋና ነው፡፡ በሀገራችን ታሪክ…

          Read More