አነስተኛ ገቢ ላላቸው ተማሪዎች ማህበረሰቡ የድሻቸውን ድጋፍ በማድረግ ሊረባረቡ እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡

    በሀገራችን ትምህርትን ለዜጎች ከማድረስ አንፃር ባለፉት አመታት ውጤቶች የተመዘገቡ ቢሆንም ይሁን እንጂ አሁን ላይ በርካታ የሀገራችን ዜጎች በትምህርት ገበታቸው ላይ ቢገኙም በአንዳንድ አካባቢዎች ግን ከምግብ እጥረት ጋር ተያይዞ ዜጎች በትምህርት ገበታ ላይ አይገኙም፡፡ ይህንንም ችግር ለመፍታት ይረዳ ዘንድ በትምህርት ቤቶች ለሚማሩ ተማሪዎች የምገባ ፕሮግራም ባለፉት አመታት ተግባራዊ በማድረግ ውጤታማ ስራዎች መሰራት ተችሏል፡፡ በድሬዳዋ አስተዳደርም በራሱ…

    Read More

      በድሬዳዋ ዘመናዊና ደረጃውን የጠበቀ የእግር ኳስ መጫወቻ አርቴቪሻል ሳር ሜዳ ተመረቀ ፡፡

      በድሬዳዋ ሳቢያን ኃይስኩል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ የተሰራው ዘመናዊና ደረጃውን የጠበቀ የእግር ኳስ መጫወቻ የአርቴቪሻል ሳር ሜዳ በዛሬው ዕለት የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ በአቶ ከድር ጁሃር እና በኮሚሽኑ ኮሚሽነር ሻኪር አህመድ ተመርቋል ፡፡ *በማህበር የተደራጅ ወጣቶች የሰሩት የአርቴቪሻል እግር ኳስ መጫወቻ ሜዳው የሚያሰፈልገው ግብዓት ከቀረጥ ነፃ እንዲገባ አስተዳደሩ ድጋፍ ማድረጉን…

      Read More

        የዓለም ጤና ድርጅት/WHO ድሬዳዋ ቅርንጫፍ በበሽታ መከላከልና በፈውስ ህክምና ላይ ለተሰማሩ የጤና ባለሞያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ፡፡

        የዓለም ጤና ድርጅት/WHO ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ከድሬዳዋ ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር ለስድስት ተከታታይ ቀናት በሶስት ዙር በበሽታ መከላከልና በፈውስ ህክምና ላይ ለተሰማሩ ለመንግስትና ለግል የጤና ባለሞያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ ስልጠናው በቅርቡ ወደ ጤና ተቋማት የወረዱትን ከኮቪድ-19 ወይም ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ጋር የተያያዙ ተግባራት ሙሉ በሙሉ በጤና ተቋማት መተግበር የሚያስችል አቅም የሚፈጥር ነው፡፡ በስልጠናው ፈጣን ምላሽ…

        Read More

          የቀበሌ 08 ለገሀሬ ወጣቶች የህብረተሰባቸውንና የአካባቢያቸውን ሰላምና አንድነት በመጠብቅና በማስጠበቅ እረገድ ያለባቸውን ማህበረሰባዊ ሃላፊነት ለመወጣት ከምንግዜውም በላይ በጋራ እየሰሩ መሆኑን ተናገሩ።

          ወጣቶቹ በራሳቸው ተነሳሽነት እያደረጉት ካለው የአካባቢ ሰላም የመጠበቅ የሮንድ ጥበቃ ስራ ባሻገር በዛሬው እለት ከቀበሌ እና ከቀጠናው ፖሊስ አመራርና አባላት ጋር በመሆን በቤተ እምነቶች ተገኝተው የፅዳት ዘመቻ አካሂደዋል። በዚሁ የፅዳት ዘመቻ ላይ በመገኘት ቅድሚያ መልዕክት የሳተላለፉት የድሬደዋ ፖሊስ ኮምሽን የወ/ል መከላከል ዘርፍ ሃላፊ ምክትል ኮሚሽነር ጉሌድ ድርዬ “ወጣቶች ለሀገር ልማትና ብልፅግና ሚናችሁ የላቀ እንደመሆኑ ከጥፋት…

          Read More

            ሃገር አቀፍ የፀረ ሙስና የንቅናቄ መድረክ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩ ፌደራል የሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የተዘጋጀ ነው

            በመድረኩ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር፣ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የፌደራልና የክልል ባለስልጣናት ተገኝተዋል።

            Read More

              የአካባቢያቸውን ሰላም ከማረጋገጥ ባለፈ የነዋሪዎችን አንድነትና አብሮነት የሚያጎለብቱ ስራዎች በቀጣይ እንደሚሰሩ በ 08 ቀበሌ የሚገኙ ነዋሪዎች ተናገሩ።

              ከዚህ ቀደም በ08 ቀበሌ ይከሰቱ የነበሩ ሁከትና ግጭቶችን በመፍታት በአካባቢው በዘላቂነት ሰላምን ለማረጋገጥ ይቻል ዘንድ በተሰራው ስራ አመርቂ ውጤት ሊገኝ ተችሏል፡፡ በቀበሌው የሚገኙ ወጣቶች በራሳቸው ተነሳሽነት እያደረጉት ካለው የሮንድ ጥበቃ ስራ ባሻገር ከቀበሌ እና ከቀጠናው ፖሊስ አመራርና አባላት ጋር በመሆን በቤተ-እምነቶች የፅዳት ዘመቻ አካሂደዋል። የቀበሌው ነዋሪዎችና ወጣቶች በጋራ የሮንድ ጥበቃ ላይ ተሳታፊ በመሆን የአካባቢያቸውን ሰላም…

              Read More