በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ጄኔራል ሆስፒታል የሚሰጠውን አገልግሎት ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሳደግ እንዲቻል ዉይይት ተካሄደ::

    የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ ፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ተወካይ እና የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ሀላፊ አቶ ሱልጣን አሊዪ ፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ሀላፊ ወ\ሮ ለምለም በዛብህ ፣አስተዳደሩ እና የፌደራል የጤና ባለድርሻ አካላት የተሳተፉበት አስተዳደር የድልጮራ ጄኔራል ሆስፒታል የሚሰጠውን የጤና አገልግሎት ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሳደግ እንዲቻል በተዘጋጃ የጥናት ዕቅድ ላይ ምክክር ተካሄደ፡፡…

    Read More

      Namoota Vaayirasii Koronaan qabamaniif Tajaajila laachuuf rakkachaa jirraa jedhan.

      Hoogantuun Biiroo Fayyaa Bulchiinsa Dirree Dhawaa Adde Lamlam Bazaabih ganama arraa ibsa haala Qabatamaa yeroo kan dhibee Vaayirasii Koronaa irratti Gaazexeesitootaaf laataniin akka ibsanitti Bulchiinsatti Tamsa’inni Vaayirasii Koronaa sadarkaa Olaanaa irra ga’uu isaan. Namoota Vaayirasii Koronaan qabamaniif Tajaajila laachuuf rakkachaa jirraa jedhan. Dhibeen Vaayirasii Koronaa 19 gara Biyya teenyaa erga seeneen as Akka Biyyaattiis ta’ee…

      Read More

        በድሬዳዋ አስተዳደር የኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ በሽታ ስርጭት ከመስፋፋቱ ጋር ተያይዞ በበሽታው ለተያዙ ሰዎች የህክምና አገልግሎት መስጠት አዳጋች እየሆነ መምጣቱ ተገለፀ ።

        የኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ በአለም አቀፍም ሆነ በሀገራችን እንዲሁም በአስተዳደራችን ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ ወረርሽኙን ለመከላከልና ለመቆጣጠር እንዲሁም ከፍተኛ ጉዳት እንዳያደርስ ለማድረግ የሚያስችሉ በርካታ ስራዎች በሀገራችንም ሆነ በአስተዳደራችን ሲሰሩ ቢቆይም ከጊዜ ወደ ጊዜ በበሽታው የሚያዙ ፣ በፅኑ የሚታመሙና ለህልፈት የሚዳረጉ ሰዎች ቁጥር በፍጥነት እየጨመሩ መጥቷል ። በከተማችን ድሬዳዋ ላይም እስካሁን ድረስ 30.537 ናሙና ተመርምሮ 3.196 ሰዎች በቫይረሱ…

        Read More

          በድሬዳዋ አስተዳደር የወባ በሽታ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ተገለፀ ።

          የወባ በሽታ በትንኝ አማካኝነት የሚከሰት በሽታ ሲሆን በተለይም ንፅህናው ባልተጠበቀና ባቆሩ ዉሀማ አካባቢ በሽታውን አስተላላፊ ለሆነው ትንኝ መራባት አመቺ ነው። የአስተዳደሩ ጤና ቢሮም የወባ በሽታን ለመከላከል ይቻል ዘንድ ዘርፈ-ብዙ ስራዎችን እያከናወነ የሚገኝ ቢሆንም ከሀምሌ እስከ የካቲት 2013 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ 987 ሰዎች በወባ በሽታ ተይዘዋል ። በድሬዳዋ አስተዳደር የወባ በሽታ በከፍተኛ ደረጃ መጨመሩን የድሬዳዋ…

          Read More

            የገጠር ልማት ለከተማ ልማት መሰረት በመሆኑ አስተዳደሩ በትኩረት እየሰራበት መሆኑ ተገለፀ፡፡

            በዘንድሮው የ8ኛ ዙር የተፋሰስ ልማት በደማቅ ሁኔታ የመዝጊያ ስነስርዓት ተካሄደ በድሬ ደዋ አስተዳደር 38 የገጠር ቀበሌዎች “የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ለሁለንተናዊ ብልፅግናችን” በሚል መሪ ቃል የአፈርና ውሀ ጥበቃ ስራዎች ጥገና ፣የተሻሻለ የችግኝ ጉድጓድ ፣ማሳ ውስጥ የሚሰሩ ፣የማሳ እርከን ጥገና ፣የጎርፍ መቀልበሻ ቦይ ፣ፍግ ወደ ማሳ ማጓጓዝ እና በቀራ ነቀላ ትኩረት አድረጎ ሲሰራ የቆዉ የተፋሰስ ልማት ስራ…

            Read More

              ለ 76 የልማት ጀግኖች የዕዉቅና እና ሽልማት ተሰጠ::

              በ ድሬ ደዋ አስተዳደር 38 ገጠር ቀበሌዎች ሲከናወን ለቆየው የ8ኛ ዙር “የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ለሁለንተናዊ ብልፅግናችን” በሚል መሪቃል በተፋሰስ ልማት ለተሳተፉ 76 የልማት ጀግኖች የዕዉቅና እና ሽልማት ተሰጠ፡፡ በዚህ የምስጋናና የእውቅና ስነስርዓት ላይ የግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ሀላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ እንደገለፁት በዘንድሮው የአርሶና የአርብቶ አደራችን የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃና እንክብካቤ ስራዎች በ38 ገጠር ቀበሌዎች…

              Read More

                በኮንትሮባንድና ህገ-ወጥ ንግድ የሚያደርሱትን ዘርፈ-ብዙ ጉዳቶች ለመከላከልና ለመቆጣጠር ህዝባዊ ንቅናቄ ተካሄደ ::

                የኮንትሮባንድና ህገ-ወጥ ንግድ የሚያደርሱትን ዘርፈ-ብዙ ጉዳቶች ለመከላከልና ለመቆጣጠር በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ የፍትህ እና ፀጥታ አካላት እዲሁም የከተማ ቀበሌ ተወካዮች ጋር የኮንትሮባንድና ህገወጥ ንግድ በግለሰብ ፣ በህብረተሰብ ብሎም በሀገር ፓለቲካዊና ማህበራዊ ጉዳቶች ለመከላከል በሚቻልበት ሁኔታ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ፡፡ በዚህ ውይይት ላይ የመክፈቺያ ንግግር ያደረጉት ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ኮንትሮባንድ በዘርፈ ብዙ መንገድ ማህበረሰብን የሚጎዳ፤ ለሀገር አለመረጋጋት መንስኤ…

                Read More

                  College essays will be the backbone of college studies, and if they’re poorly written in any way, they can cast a shadow on your entire performance too.

                  This is the reason why college essays editor service is so important. They’re used by faculty and university faculties, to choose the right ones for each paper. In reality, most college essays are written during the second year when students are set to begin their school careers. For this reason, it’s very important that the…

                  Read More

                    How To Join The Metaverse Easiest Guide

                    Content Cryptocurrency Wallet Paying For And Owning Things In The Metaverse How Do You Make Real Money In The Metaverse? Build And Grow Stronger Relationships On Social Why Do We Think The Metaverse Will Take Off This Time? How Do I Join The Roblox Metaverse? Guide Regarding How To Join The Metaverse Events: Join The…

                    Read More