በድሬዳዋ አስተዳደር በ 2013 በጀት አመት ባለፍት 6 ወራት 157 ሚሊዮን ብር የሚገመት የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ ።በቀጣይም ኮንትሮባንድን ለመቆጣጠር ነዋሪው ህብረተሰብ የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ እንደሚገባም ተገልፃል ።

    በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅርንጫፍ በዋናነት ገቢን በመሰብሰብ ፣ ኮንትሮባንድን በመከላከልና የተለያዩ የሀገር ውስጥ ምርቶችን ወደ ውጪ ሀገራት በመላክ ሀገራችን ኢትዮጲያ የውጪ ምንዛሬን እንድታገኝ ከማድረግ አኳያ ዘርፈ-ብዙ ስራዎችን በመስራት ላይ ይገኛል ። በዚህም መሰረት በ 2012 በጀት አመት ከ 6 . 8 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ 8 . 4 ቢሊዮን ብር መሰብሰብ ተችሏል ።…

    Read More

      በጤናው ዘርፍ ችግር ፈቺ ጥናቶችን በማድረግ የማህበረሰቡን የጤና ችግር ለመቅረፍ የሚያስችሉ የንድፈ ሀሳብ ግምገማ እየተካሄደ ነው::

      የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ በጤናው ዘርፍ በዩኒቨርስቲው ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 19 ንድፈ ሀሳቦችን መርምሮ ለማፅደቅ ከባለድርሻ አካላት ጋር ለ2 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ግምገማ እየተካሄደ ነው፡፡ በዩኒቨርስቲው የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዲን አቶ በቀለ ያዜ በዛሬው ቀን እየተካሄደ ያለው ንድፍ ሃሰብ ግምገማ ቀደም ሲል የማህበረሰቡን የጤና ችግሮች ይቀርፋሉ ተብለው በህክምና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የታመነባቸው ንድፈ ሀሳቦች ላይ…

      Read More

        The 12th Grade National Examination for the 2012e.c school year will be given from February 29 to March 2, 2013e.c

        The Dire Dawa Administration Education Bureau Head, Muluka Mohammed, told reporters that the Administration and the nationwide plan for the 2012 Grade-12 Preparatory Examination wasto give the Examination online due to CVD-19, but the tablets which would utilized for online Examination were not imported.As a result, the Examination schedule was postponed. According to Muluka, 1560…

        Read More

          መልዕክተ ድሬ 712

          ለሠላም ለልማትና ለጋራ ተጠቃሚነት የያዝነው የጸና አቋማችን ምን ጊዜም አሸናፊ ነው:: የበይ ተመልካች ሆነን ዘመናትያስቆጠርንበትን የአባይ ወንዝ ታሪክ ወደ አዲስ ምዕራፍ ለመቀየር ማንንም ሳነጎዳ ለልማትየማዋል አቋማችን በምንም በማንም ሊቀለበስ እንደማይችል ለሁሉም ግልጽ እየሆነ መጥቷል፡፡የተፈጥሮ ሀብት አጠቃቀምን በተመለከተ የተዛቡ አመለካከቶችና ከቅኝ ግዛት ጋር የተያያዙ አሠራሮች ባሉበት ሊቀጥሉ አይችሉም፡፡ በምንገኝት በዚህ 21ኛው ክፍለ ዘመን በቅኝ ግዛት ወቅት…

          Read More

            ግብፅና ሱዳን የህዳሴ ግድብን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም ዓለም አቀፍ ህግን የጣሰ ነው- ምሁራን ::

            ግብፅና ሱዳን ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም የዓለም አቀፍ የድንበር ተሻጋሪ ወንዞች አጠቃቀም ስምምነትን የጣሰ መሆኑን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የህግና ውሃ ሀብት ምርምር ምሁራን አስታወቁ። በግድቡ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ኢዜአ ካነጋገራቸው ምሁራን መካከል በዩኒቨርሲቲው የህግ ትምህርት ክፍል ኃላፊ ጋድሰንድ ኮኖሮ÷የተባበሩት መንግስታት በድንበር ተሻጋሪ ወንዞች አጠቃቀም ስምምነት ዙሪያ ያወጣው ህግ የተፋሰስ ሀገራት ፍትሐዊ…

            Read More

              የተፋሰስ ልማት ስራን በአግባቡ በመስራት ሁለንተናዊ ብልጽግናችንን እናረጋግጣለን ሲሉ የገንደ ገበሬ አርሶ አደሮች ተናገሩ::

              ገንደገበሬ በአሰሊሶ ክላስተር ስር ከሚገኙ 9 የገጠር ቀበሌዎች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ ቀበሌው በዋናነት በመስኖ ልማት ስራ የሚታወቅ ሲሆን በዚህም የቀበሌው አርሶ አደሮች የተለያዩ አትክልትና ፍራፍሬዎችን በማምረት ለገበያ የሚያቀርቡ ከመሆኑም በላይ የድሬዳዋ መገለጫም ጭምር የሆኑት አምቦሾክ፣ ቲምር እና ሌሎችም ፍራፍሬዎች የሚመረቱበት ቀበሌ ነው፡፡ የቀበሌው አርሶ አደሮች በመስኖ ልማት ስራቸው ውጤታማነት መሰረት የሆነውን የምንጭ ውሃ ለማጎልበት 8ኛው…

              Read More

                Italy-Italy graduated 1311 students.

                The college of art education in Italy-Italy has graduated 1311 students who were training the bridge of different education. Among these graduates, 2th to 4th grade training, 1282th grade, 1311 students, 7 students and 4th grade at Satellite campus, 29 students in total 1311 students. I’m so blessed to have you. On this inauguration ceremony,…

                Read More

                  Dire Dawa University has graduated 2093 students.

                  Dire Dawa University graduated from 2093 students with 2093 degree and secondary school. If 1365 girls are 1365 boys, overall 2093 students have graduated 728 students beautifully today on February 26-2013 At this graduation ceremony of Dire Dawa University president Dr. Ubaah Adam graduated 2093 students congratulation message and message.

                  Read More

                    Hordoftoota Amantaa Kiristaana Ortoodoksii Guyyaa seensa (jalqabii) Soomaa baga geessan jedhan.

                    Daayireektarri Ol’aanaan Abbaa Taayitaa Galiiwan Bulchiinsa Dirree Dhawaa Obbo Abdulsalaam Mahamad hojjatoota Abbaa Taayitaa Galiiwan Bulchiinsaa kan Hordoftoota Amantaa Kiristaana Ortoodoksii taatanniin baga Guyyaa seensa (jalqabii) Soomaa geessan jedhan, Kafaltoonni Gibiraa kan Hordoftoota Amantaa Kiristaana Ortoodoksii taatan, Ambaasaadaroonni Gibiraa, Jiraatonni Bulchiinsa Dirree Dhawaa fi akkasumaas Ummata biyya teenyaa kan hordofoota Amantaa Kiristaana Ortoodoksii hundaan baga…

                    Read More