September 2021
Waxaa golaha wakiilada shacabka ee ismaamulka diri dhabe si toos ah uga socda shirka golaha wakiilada shacabka ismaamulka oo lagu daah furaayo golaha wakiilada shacabka ee cusub.
Shirkani ayaa lagu magacaabi doona duqa ismaamula diri dhabe iyo waliba golihiisa kaabineedka. Lasoco wixi kasoo kordha
የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጆሀር ያቀረቧቸውን የካብኔ አባላት ሹመት አፅድቀዋል።
አዲሱ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት በዛሬ እለት ከሰአት ባካሄደው 3ኛ የስራ ዘመን የመጀመሪያ አመት 49ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ከንቲባ አቶ ከድር ጆሀር ያቀረቦቸውን ሹመቶች አፅድቀዋል። የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከድር ጆሀር ያቀረቧቸውን ዕጩ የካብኒ አባላት ምክር ቤቱ ተወያይቶ ሹመቱን አፅድቀዋል 1. ም/ከንቲባና ንግድ ቢሮ= ሀርቢ ቡህ ወርሰሜ 2. የፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ/ የመንግስት ተጠሪ= ኢብራሂም ዩሱፍ 3….
የተመረጡ የፕሬዝዲየም አባላት 1. አብዱሰላም መሀመድ 2. ሰአዳ አዋሌ 3. ሲሳይ ጉግሳ በምክር ቤቱ የተመረጡ አፈ ጉባኤ= ፈትሂያ አደን ኡመር የምክር ቤቱ ፀሀፊ:- የተከበሩ አቶ ስንታየሁ ማሞ የአስተዳደሩ አፈጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ፈትሂያ አደን ኡመር አማካይነት በአቶ ኢብራሂም ዩሱፍ የቀረቡት ም/አፈ ጉባኤ= ከሪማ አሊ ሮባ ለአስተዳደሩ የተመረጡ ከንቲባ= ከዲር ጁሀር ኢብራሂም በከንቲባው የቀረቡ 1. ም/ከንቲባና ንግድ…
TheAppointment of New Cabinet Members by The new Dire Dawa Mayor Kedir Juhar has been approved
The new Dire Dawa Council of Administration has approved the appointments made by Mayor Kedir JUhar at its 3rd Session Firs Year 49thRegular meeting held this Afternoon. The council discussed and approved the Cabinets nominated by the new Mayor Kedir Juhar.Accordingly, the Council has approved the following offices: 1. Deputy Mayor and Trade Bureau =…


