የስራ ዘመናቸውን ያጠናቀቁ የድሬደዋ አስተዳደር የምክር ቤት አባላት በዛሬው እለት የሽኝት ፕሮግራም እንደሚደረግላቸው ተገለፀ፡፡

    የድሬደዋ አስተዳደር አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፈጡም ሙስጠፋ በዛሬው እለት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በድሬደዋ ምክር ቤት የስራ ዘመናቸውን ያጠናቀቁ የምክር ቤት አባላት ዛሬ ጠዋት በምክር ቤት የመጨረሻ አጀንዳ የሆነውን የ2ኛ የስራ ዘመን 48ኛ መደበኛ ጉባኤ ቃለ ጉባኤ ተወያይተው በማጽደቅ የስራ ዘመናቸው እንደሚጠናቀቅ በመግለፅ ለተሸኙ አባላትም የምስጋና ፕሮግራም እንደሚካሄድ ጠቁመዋል፡፡ አፈ ጉባኤዋ ከዚህም ጋር አያይዘው ምክር ቤቱ…

    Read More

      በድሬዳዋ የመስቀል በዓል በድምቀት ተከበረ።

      በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ መስከረም 16 የሚከበረው የመስቀል የደመራ በዓል በታላቅ ድምቀት በሀይማኖታዊ ስርአቱ መሰረት በድሬዳዋ ምድር ባቡር አደባባይ በርካታ የእምነቱ ተከታዮች በተገኙበት በዛሬው እለት ሲከበር የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ አህመድ መሀመድ ቡህ ባስተላለፉት መልዕክት የመስቀል በአል ስናከብር በአሉ የሰጠንን የአንድነትና የመከባበር እሴታችንን በመጠቀም በአሉን በፍፁም ወንድማማችነት ስሜት በማክበር የሀገራችንን አንድነት ማስቀጠል አለብን ብለዋል። በክብረ በአሉ…

      Read More

        በዓሉን ስናከብር ኮሮና ቫይረስን ታሳቢ ባደረገ ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊሆን እንደሚገባ ተገለፀ ::

        በፍጥነት እየተሰራጨ የሚገኝውን የኮቪድ 19 ዴልታ ዝርያ ለመግታት ሁሉም ዜጋ የበኩሉን ድርሻ መወጣት እንዳለበት የድሬደዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ለምለም በዛብህ ጠቁመዋል። በድሬዳዋ አስተዳደር ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የኮቪድ 19 ስርጭት አሳሳቢ በሆነ መልኩ እየተሰራጨ መሆኑን ገልጸው በየቀኑ በአስተዳደሩ ከሚመረመሩት ውስጥ 20 በመቶ ቫይረሱ እየተገኘባቸው እንደሆነ በመሆኑም የጥንቃቄ እርምጃዎችን መተግበርና የመከላከያ ክትባትን መከተብ አማራጭ የለውም…

        Read More

          The Dire Revenues Soccer Health Team provides Educational Materials for Low-income Students.

          Dire RevenuesHealth Team under the theme “One Child for One Pack” has organized a variety of educational materials, uniforms, shoes for low-income students in Dire Dawa. For months, support has been in the pipeline. Following this, a Recognition program was held for the institutions and individuals who supported the educational materials. The Speaker for Dire…

          Read More

            The Dire Dawa Administration Police Commission has promoted 250 members and leaders who have completed their tenure.

            Speaking on the occasion, Dire Dawa Administration Police Commissioner, Alemu Megra, said the Administration’s police force is proving its popularity by taking steps to take the initiative. He said the police will work hard to establish a system that serves the people sincerely and respects their profession and status. Commissioner Alemu added that the Dire…

            Read More

              በድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊሰ ኮሚሽን የቆይታ ጊዜያቸውን ላጠናቀቁ 250 አባለት እና አመራሮች ወደ ቀጣይ የማእረግ እድገት ደረጃ ተሸጋግረዋል።

              በማእረግ ማልበስ ስነ-ስረዓቱ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊሰ ኮሚሽን ኮምሽነር አቶ አለሙ መግራ የአስተዳደሩ ፖሊስ አሰራሩን አንድ እርምጃ ቀዳሚ ለማድረግ በተሰሩ ስራዎች ህዝባዊነቱን እያረጋገጠ እንደሚገኝ ገልጸዋል ። ፖሊስ ህዝቡን በቅንነት የሚያገለግል ሙያውንና ማእረጉን የሚያከብር በአጠቃላይ ሁለንተናዊ ቁመናው የተሟላ እንዲሆን የሚያስችል አሰራር ለመዘርጋት የበለጠ እንደሚሰራም ተናግረዋል።ተቋሙ ከተጣለበት ሙያዊ ሃላፊነት በተጨማሪ ማህበራዊ ግዴታውን በተለያዩ መንገዶች እየተወጣ ይገኛልም ብለዋል።…

              Read More

                የድሬ ገቢዎች የእግር ኳስ ጤና ቡድን አነስተኛ ገቢ ላላቸው ተማሪዎች የሚውል የትምህርት መርጃ እቃዎችን ድጋፍ አደረገ ።

                የድሬ ገቢዎች ጤና ቡድን ” One Child for One Pack ” በሚል መሪ ሀሳብ በተለይም በከተማችን ድሬዳዋ ላይ አነስተኛ ገቢ ላላቸው ተማሪዎች የሚውሉ የተለያዩ ለትምህርት መማሪያ የሚያገለግሉ ቁሳቁሶች ፣ ዩኒፎርሞች ፣ ጫማዎች በጎና ቅን አሳቢ ከሆኑ የከተማው ነዋሪዎች ፣ ባለድርሻ አካላት ፣ መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት አመራሮችና ሰራተኞችን በማስተባበር ላለፍት አንድ ወራት ድጋፎቹ ሲሰበሰቡ ቆይተዋል…

                Read More