አቶ ከድር ጆሀር የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ ሆነው ተመረጡ። መስከረም 19 /2014 አቶ ከድር ጆሀር የድሬዳዋ አስተዳደር ከኒትባ ሆነው በሙሉ ድምፅ ተመረጡ።

    በድሬዳዋ አስተዳደር በምክትል ከንቲባ ሆነው ሲያገለግሉ የቆዪት አቶ ከድር ጆሀር የአስተዳደሩ ከንትባ በመሆን ቃለ መሀላ ፈፀመዋል

    Read More

      The Dire Dawa Administration City Council will form a new administration today to lead the city for the next five years.

      The council elects the speakers and appoints the mayor. In addition, the conference will also approve the appointment of cabinet members, Dire Dawa Administration Council Speaker W / ro Fatum Mustafa stated. The Dire Dawa Administration Council’s 3rd term elected councilors started training yesterday afternoon. In her opening remarks at the meeting, the Dire Dawa…

      Read More

        A Farewell program held for the Outgoing Members and Executive Bodies of the Dire Dawa Administration

        The Dire Dawa Administration Council is holding its 48th regular session. Yesterday, at Dire Dawa Ras-hotel Recognition program was held at the council for the members and executives who have made significant contributions to the past Administration. Speaking on the occasion, the Dire Dawa Administration Council Speaker, W/ro Fatum Mustafa, said that the work of…

        Read More

          የስራ ዘመናቸውን ያጠናቀቁ የድሬደዋ አስተዳደር የምክር ቤት አባላትና አስፈፃሚ አካላት የእውቅና መርሀ-ግብር ተካሄደ ።

          የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 2 ተኛ የስራ ዘመን 48 ተኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ ላይ ይገኛል ፤ በትናንትናው እለትም በምክር ቤቱ ለባለፍት የስራ ዘመናት የጎላ አስተዋፆ ላደረጉ የምክር ቤት አካላትና አስፈፃሚ አካላት በራስ-ሆቴል የእውቅና ፕሮግራም ተካሂዷል ። በዚሁ መርሀ-ግብር ላይም በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ወ\ሮ ፈጡም ሙስጠፋ በተለይም በከተማችን ድሬዳዋ ላይ የነበረውን…

          Read More

            ድሬዳዋ ዛሬ አዲስ አስተዳደር ትመሰርታለች፡፡

            የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ዛሬ በሚያካሂደው የምስረታ ጉባኤው ለቀጣይ 5 ዓመታት ከተማዋን የሚመራ አዲስ አስተዳደር ዛሬ ይመሰርታል፡፡ ጉባኤው የምክር ቤቱን አፈጉባኤዎች የሚመርጥ ሲሆን የከተማዋን ከንቲባም ይሰይማል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ጉባኤው የካቢኔ አባላት ሹመትንም እንደሚያፀድቅ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ወ/ሮ ፈጡም ሙስጠፋ አስታውቀዋል፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ኛ የስራ ዘመን ተመራጭ የምክር ቤት አባላት ትላአንት ከሰአት…

            Read More

              የድሬዳዋ መሬት ልማት እና ማኔጅመንት ቢሮ የከተማ መሬት ይዞታና ምዝገባ ኤጀንሲ በ2014 በጀት አመት 9600 ይዞታዎችን ለማረጋገጥ እቅድ ነድፎ እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ አስታወቀ።

              ተቋሙ እቅዱን ለማሳካት በከተማ 9ኙ ቀበሌዋች ከሚኖሩ ባለይዞታዋች ጋር ይዞታን ማረጋገጥና መመዝገብ ያለውን ጠቀሚታ የሚያስጨብጥ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየተሠጠ ነው። ቀደም ባሉት ቀናት ለ4 ቀበሌዋች ግንዛቤ መፈጠሩን የገለፁት የመሬት ልማት እና ማኔጅመንት ቢሮ የከተማ መሬት ይዞታና ምዝገባ ኤጀንሲ ዳይሬክተር ወ/ሮ ሙና መሀመድ በቀጣይ ቀናት የቀሩ ቀበሌዋችን በማዳረስ በ2014 በጀት አመት ኤጀንሲው በእቅዱ የይዛቸውን 9600 ይዞታ…

              Read More

                ላሳልያን የሽልማት እና የድጋፍ ማህበር ድሬዳዋ ውስጥ ለሚገኙ ተማሪዎች 100 ሺ ብር የሚገመት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ::

                ላሳልያን የሽልማት እና የድጋፍ ማህበር ለ250 አቅመ ደካማ ተማሪዎች ከ100 ሺ ብር በላይ የሚሆን የትምህርት መረጃ ቁሶችን ዛሬ ደገፈ፡፡ ለከዚራ ት/ቤት፣ ለአባ ዮሀንስ ት/ቤት፣ ለገንደ ተስፋ ት/ቤት፣ ለምስለ እናት ት/ቤት፣ ለምስራቅ ጀግኖች ት/ቤት፣ ለአፈተ ኢሳ ት/ቤት፣ ለመድሀኒ ዓለም ት/ቤት፣ ለገንደ ገራዳ ት/ቤት፣ ለማሪያም ሰፈር ት/ቤት፣ እንዲሁም ለለገሀሬ ት/ቤት ለእያንዳንዳቸው ትምህርት ቤቶች 25 ለሚሆኑ አቅመ ደካማ…

                Read More

                  МАМ-счет Nutellonka MXT Global Форум о заработке в интернете

                  Содержание Выбираете брокера? Пополнение счета и вывод денег в VantageFX Как избежать мошенников? Рейтинг Форекс брокеров Все тексты на сайте носят исключительно ознакомительный характер. Они также не являются рекламой какого-либо брокера или призывом к инвестициям. Администрация не несет ответственности за любые риски и финансовые потери, которые возникли у интернет-пользователя после прочтения материалов на сайте. Информация…

                  Read More