በቀበሌው 09 አነስተኛ ድልድይ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ።

    ፕሮጀክቶችን መጀመር ብቻ ሳይሆን አጠናቀው ለህዝቡ ማስረከብ እንደሚገባ የቀበሌ 09 አስተዳደር ገለፀ። በቀበሌው 09 አነስተኛ ድልድይ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ። በ2013 በጀት አመት በቀበሌው በአካባቢ ልማት ሊሰሩ ከታቀዱት ፕሮጀክቶች አንዱ የሆነው እና 1.2 ሚሊየን ብር ገደማ በፈጀው ድልድይ የምርቃት ስነ ስርአት ላይ የከንቲባ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ፉአድ ሱጌ፣ የድሬዳዋ ትራንስፖርት ቢሮ ሃለፊ ወ/ሮ ሰአዲያ አዋሌና…

    Read More

      በታሪካዊው ባቡራችን ጉብኝት ” በአለም አቀፍ የቱሪዝም ቀን ” ።

      በ 1902 ዓ.ም ባቡር ከጅቡቲ ተነስቶ ወደ ድሬዳዋ መምጣቱን ተከትሎ በወቅቱ በርካታ የውጪ ሀገር ቱሪስቶች በባቡሩ ለመጓዝ ብሎም ባቡሩን ለመመልከት ወደ ድሬዳዋ ይመጡ ነበር ። ይህም በወቅቱ ለከተማዋ የቱሪዝም እድገት አይነተኛ አስተዋፆ እንደነበረው ይገለፃል ። ለዚህም ነው ድሬዳዋ ሲነሳ ባቡር እንዲሁም ባቡር ሲነሳ የድሬዳዋ ስም በጉልህ የሚነሳው ። የአለም አቀፍ የቱሪዝም ቀን በሀገራችን ለ34 ተኛ…

      Read More

        “Tourism for Inclusive Growth”

        The International Tourism Day will be celebrated in Dire Dawa Administration for three consecutive days starting from September 14, 2021 under the motto “Tourism for Inclusive Growth “. Dire Dawa Administration Culture and Tourism Office Head, Murad Bedewi, said the event, organized by the World Tourism Organization on September 27, is aimed at raising awareness…

        Read More

          የአለም አቀፍ የቱሪዝም ቀንን ምክንያት በማድረግ የኪነ-ጥበብ እንዲሁም የእውቅና ፕሮግራም ተካሂዷል ።

          ቱሪዝም ለአንድ አገር ኢኮኖሚያዊ እድገት ፣ ለአንድ ሀገር ገፅታ ግንባታ ብሎም ለማህበራዊ መስተጋብሮች ዘርፈ-ብዙ ጠቀሜታ እንዳለው ይታመናል ። ከዚሁ ጋር ተያይዞም የአለም አቀፍ የቱሪዝም ቀን በሀገራችን ለ34 ተኛ እንዲሁም በአለም አቀፍ ደግሞ ለ42 ተኛ ጊዜ በመከበር ላይ የሚገኝ ሲሆን ይኸውም መርሀ-ግብር በጽዳት ዘመቻ ፣ በችግኝ ተከላ ፣ በብስክሌት ውድድር እንዲሁም በፓናል ውይይት ተከብሯል ። በድሬዳዋ…

          Read More

            የድሬዳዋን ቱሪዝምና ኢኮኖሚ ለማሳደግ አስተዳደሩ ትኩረት በመስጠት በመስራት ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ ።

            የአለም አቀፍ የቱሪዝም ቀንን ምክንያት በማድረግ የፓናል ውይይት ተካሂዷል ። በድሬዳዋ አስተዳደር በመካሄድ ላይ ያለው የአለም አቀፍ የቱሪዝም ቀን በዛሬው እለትም በድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አዳራሽ የቱሪስት አገልግሎት ሠጪ ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ማላቅ ላይ ትኩረት ያደረገ የፓናል ውይይት ተካሂዷል ። በዚሁም የፓናል ውይይት ላይም በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የሆኑት ወሮ…

            Read More

              የአለም አቀፍ የቱሪዝም ቀን በድሬዳዋ አስተዳደር በተለያዩ መርሀ-ግብሮች ተካሂዷል ።

              በሀገራችን ለ34 ተኛ እንዲሁም በአለም አቀፍ ደግሞ ለ42 ተኛ ጊዜ በመከበር ላይ የሚገኘው የአለም አቀፍ የቱሪዝም ቀን “ቱሪዝም ለሁለንተናዊ እድገት”በሚል መሪ ቃል በድሬዳዋ አስተዳደር በተለያዩ መርሀ-ግብሮች በመከበር ላይ ሲሆን ይኸው መርሀ-ግብር ሲጀመርም የድሬዳዋ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎችና ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ የጽዳት ዘመቻና የችግኝ ተከላ እንዲሁም የብስክሌት ውድድር ተካሂዷል ። በዚህም መርሀ-ግብር ላይ በመገኘት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ…

              Read More

                የድሬዳዋ ሪፈራል ሆስፒታል ለማጠናቅ የድሬደዋ ዩኒቨርስቲ በ350 ሚሊዮን ብር ውል መግባቱን አስታወቀ ::

                ዩኒቨርሲቲው የድሬዳዋ ሪፈራል ሆስፒታልን ሙሉ በሙሉ በማጠናቀቅ ለአገልግሎት ዝግጁ የሚያደርግ ውል ከኤ.ቢ ኮንስትራክሽን ጋር በዛሬው ዕለት የውል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም ጀምሮ ለረጅም ጊዜ በግንባታ መጓተት ምክንየት ሳይጠናቀቅ የቀረውን የድሬደዋ ሪፈራል ሆስፒታል ለህብረተሰቡ አገልግሎት እየሰጠ የህክምና ተማሪዎችን የተግባር ልምምድ የሚያደርጉበት ማዕከል እንዲሆን ከድሬዳዋ አስተዳዳር ሙሉ ለሙሉ በባለቤትነት መረከቡ ይታወሳል፡፡ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታልን…

                Read More

                  “ቱሪዝም ለሁለንተናዊ እድገት”

                  የአለም አቀፍ የቱሪዝም ቀንን በማስመልከት “ቱሪዝም ለሁለንተናዊ እድገት”በሚል መሪ ቃል ከመስከረም 4/2014ዓ/ም ጀምሮ ለ3 ተከታታይ ቀናት በድሬዳዋ ይከበራል:: የድሬዳዋ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሙራድ በደዊ በሰጡት ማብራሪያ የአለም የቱሪዝም ጅርጅት አማካይነት በየዓመቱ መስከረም 17 ቀን በተለያዩ መሪ ቃሎች ሲከበር የአለም አቀፉ ማህበረሰብ ለዘርፉ ያለውን ግንዛቤ ለማሳደግ ነው ብለዋል: “ዘንድሮም ቱሪዝም ለሁለንተናዊ እድገት” ወይንም…

                  Read More