መልዕክተ ድሬ 710

    የአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍን ውጤታማ ለማድረግ ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ በመድረኩ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክርቤት አፈጉባኤ ክብርት ወሮ ፈጡም ሙስጠፋ እንደተናገሩት የውይይት መድረኩ በድሬዳዋ ከተማ መካሄዱ ከተማእን የቀድሞ የኢንዱስትሪ ማዕከልነቷን ለመመለስ እየሰራን ያለውን ስራ በእጅጉ ያግዛል፣ ለስኬቱ የምስራቅ አጎራባች ክልሎች ጎጎናችን ሎሆኑ ይገባል ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡….ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ጨጫኑ …..መልዕክተ…

    Read More

      የሀገር መከላከያ ሰራዊታችንን በየትኛውም መልኩ በመደገፍ ለሀገር ሉአላዊነት መከበር የድርሻችንን እንወጣለን ሲሉ በትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የስራ ኃላፊዎች እና ሰራተኞች አስታወቁ፡፡

      የተቋሙ ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የበአል መዋያ ሚውሉ ሁለት ሰንጋዎች እና የገንዘብ ስጦታ አበርክተዋል፡፡ በስነስረአቱ ላይ በመገኘት ስጦታውን ያበረከቱት በፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጨፍ ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰአዳ አዋሌ እንደተናገሩት እስከህይወት መስዋትነት እየከፈሉ ሀገርን ለማስቀጠል ሚዋደቁ የሀገር ባለውለታዎቻችን በመሆናችሁ በአልን አብረን ነን ለማለት የእለቱን ድጋፍ አድርገናል ብለዋል፡፡ በቀጣይም ሚደረገውን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ነው ዋና…

      Read More

        ‹‹በአዲስ አመት የመረዳዳት በህላችን ዳብሮ የሚታይበት ሊሆን ይገባል››

        በ02 ቀበሌ በሃገር ውሰጥ እና ከውጭ አገር ያሉ የድሬደዋ ልጆች የሚመራው ቻይኒስቶና ነጻነት የእናቶችና አባቶች ምርኩዝ ማህበር ከሶስት መቶሺ ብር በላይ በሆነ ወጪ የዶሮ እንቁላል እና ሌሎች የአውዳመት ስጦታ ለሁለት መቶ አቅመ ደካማ ወገኖች አበርክቷል፡፡ በድጋፍ ስነስረአቱ ላይ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኋላፊ አቶ ከድር ጁሃር ማህበሩ ላበረከተው ድጋፍ አመስግነው…

        Read More

          የከንቲባ አህመድ መሐመድ ቡህ የአዲስ አመት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት፦

          በቅድሚያ ለመላው የኢትዮጲያ ሕዝብና ለድሬዳዋ አስተዳደር ነዋሪዎች እንኳን ለ2014 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ እያልኩ፤ አዲሱ አመት የሠላም ፣ የጤና ፣ የፍቅርና የአንድነት እንዲሆንላችሁ በራሴና በድሬዳዋ አስተዳደር ስም መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ። አዲስ ዓመት ባለፈው አመት ወደኋላ የጎተቱንን ያረጁ አስተሳሰቦች ጥለን አዲስ ብርሀን ለማየት አዲስ ተስፋ የምንሰንቅበት፤ በአዲስ መንፈስ ያቀድናቸውን አዳዲስ ሀሳቦችና እቅዶች ለመፈፀም ከራሳችን ጋር ቃልኪዳን…

          Read More

            ለኢትዮጵያ የገባነውን ቃል ኪዳን አድሰንና አክብረን፣ የኢትዮጵያን ድል እናበሥራለን-ጠ/ሚ ዐቢይ

            ለኢትዮጵያ የገባነውን ቃል ኪዳን አድሰንና አክብረን፣ የኢትዮጵያን ድል እናበሥራለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸውላይ ባሰፈሩት ጽሁፍ÷ድል የገቡትን ቃል በማክበር፣ለቃል ታምኖ በመሥራትና ቃልን በተግባር በመግለጥ የሚገኝ ነው ብለዋል፡፡ ቃል ማክበር ካለ የድል ብሥራት አለ፤ ለኢትዮጵያ የገባነውን ቃል ኪዳን አድሰንና አክብረን፣ የኢትዮጵያን ድል እናበሥራለን ብለዋል። መንግሥትና ህዝብ የሚኖሩት በቃል ኪዳን ነው፤ እንደ መንግሥትና…

            Read More

              ኢኒፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ለታክስ አሰባሰብ ስረአቱ ውጤታማነት ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ ::

              በአስታዳደራችን የገቢ አሰባሰብ ሂደቱን በዘመናዊ አስራር ለማጎልበት የሚያስችል 2.5 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የዳታ ሴንተር ግንባታ እና የሶፍት ዌር ልማት ፕሮጀክት ተጠናቆ ተመርቋል። አቶ አብዱሰላም መሃመድ የድሬደዋ የገቢዎች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ገቢ ለሁሉም ልማት ወሳኝ መሆኑን ገልፀው በተቋሙ የሚከናወኑ ተግባራ መረጃዎችን በአግባቡ በመያዝና አሰራርን የተቀላጠፈ ለማድር እንዲሁም የገንዘብ እና የጊዜ ብክነት ለመከላከል ግንባታው ተጠናቆ…

              Read More

                ዛሬ ጳጉሜ 4 የጀግንነት ቀን “የሀገሬን ጀግኖች አከብራለሁ” በሚል መሪ ቃል ይከበራል በዚህ ቀን በልዩ ሁኔታ ተመን የማይገኝለትን ህይወት መስዋት እየከፈሉ የሀገራችንን ሰላምና ክብር ለማስጠበቅ የቆሙ የጀግናው የመከላከያ ሰራዊት፣ የፌደራል ፖሊስ፣ የአስተዳደሩ ፖሊስ እና ሌሎች የፀጥታ አካላት ይወደሳሉ። የህዳሴ ግድቡን ሁለተኛ ዙር ሙሌት ላሳካውና ሰላማዊ ምርጫ ላካሄደው ህዝብም ምስጋና ይቀርባል። ክብር ለጀግኖቻችን!!!

                   

                Read More