In support of this 20 Birr education equipment by donating. Leaders and members of the Office of the Communication Office of Dire Dawa new school year ′′ Part 3 The support of the educational equipment of 20 Birr.

    For the support of this educational equipment of Qaro Dawa, this educational equipment is 10 birr and the organisation of the medical group of the father of Taita Dawa field of education equipment collecting equipment for the 10 birri education equipments in total support of 20 Mr. Isqiyas Tafasa has explained the contribution of Dire…

    Read More

      ጳጉሜ 3 የመልካምነትና የአብሮነት ቀን

      የድሬደዋ አስተዳደር መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ጳጉሜ 3 የመልካምነትና አብሮነት ቀንን በማስመልከት ከቢሮው የማኔጅመንትና ፈጻሚ ባለሞያዎች ጋር የገቢዎች ጤና ቡድን ላሰባሰባቸው ችግርተኛ ተማሪዎችና ለአካል ጉዳተኞች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ እስቅያስ ታፈሰ በመርሀ ግብሩ ላይ እንደተናገሩት ጳጉሜ 3/2013 ዓ.ም የመልካምነትና የአብሮነት ቀንን ምክንያት በማድረግ ለችግርተኛና ለአካል ጉዳተኞች ተማሪዎች 20 ሺ…

      Read More

        አዲሱን ዓመት (2014) የምንቀበለው በታላቅ ተስፋና ድል መሆኑን የድሬዳዋ አስተዳደር አስታወቀ::

        አዲሱ ዓመት ( 2014 ) ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብና ለድሬዳዋ ነዋሪ የሰላም ፣ የጤና ፣የድልና የብልጽግና እንዲሆን የድሬዳዋ አስተዳደር ይመኛል ፡፡ በ2013 ዓ.ም የገጠሙንን ውስብስብ ችግሮች ከመንግስታችን እና ከህዝባችን ጋር አልፈን አዲሱን ዓመት ስንቀበል በታላቅ ተስፋና ድል ነው ሲሉ የድሬዳዋ አስተዳደር የመንገስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ እስቅያስ ታፈሰ አስታወቁ፡፡ በ2013 ዓ.ም ጁንታው ሀገር በመካድ የሰሜኑን…

        Read More

          “የኢትዮጵያዊነት ቀን” እየተከበረ ነው::

          ዛሬ ጳጉሜ 1 ቀን 2013 ዓ.ም “የኢትዮጵያዊነት ቀን” በመስቀል አደባባይ በተለያዩ ዝግጅቶች መከበሩን ጀምሯል። ቀኑ “ለኢትዮጵያ ክብር እቆማለሁ፤ እዘምራለሁ” በሚል መርህ ሁሉም ኢትዮጵያዊ፣ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን ከፍ በማድረግ የሚከበር ቀን እንደሚሆን ይጠበቃል። ሰራተኛው በመሰሪያ ቤቱ ፣ ትራፊክ ፖሊስ በመንገዱ፤ አሽከርካሪው መኪናውን በማቆም፤ መላው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በያሉበት ለሁለት ደቂቃ “ለኢትዮጵያ ክብር እቆማለሁ፤ እዘምራለሁ “በሚል የኢትዮጵያን…

          Read More

            የትራንስፖርት ዘርፉ እንዲጠናከርና ውጤት እንዲያስመዘግብ ከተፈለገ ከሚዲያ አካላት እና ሲቪክ ማህበራት ጋር ያለው ቅንጅታዊ አሰራር ሊጠናከር ይገባል ተባለ፡፡

            በድሬደዋ አስተዳደር የሚገኙ የሚዲያ አካላት እና የሲቪክ ማህበራትን ያሳተፈ የውይይት መድረክ በትራንስፖርት ሚኒስቴር እና ፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አዘጋጅነት ተካሂዷል፡፡ መድረኩን በንግግር የከፈቱት የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰአዳ አዋሌ እንደተናገሩት አሁን ላይ በትራፊክ አደጋ ሳቢያ እያለቀ የሚገኘው ማህበረሰባችን አሃዝ በበሽታ እና ተያያዥ ምክንቶች እያለቀ ካለው ህብረተሰባችን ቁጥሩ ከፍ…

            Read More

              12ኛው ዙር #የብስክሌተኞችና #የእግረኞች የአመቱ ማጠናቀቂያ መርሀግብር ድሬደዋ ላይ በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከብሯል፡፡

              በስነስረአቱ ማህበረሰቡም ሆነ ባለድርሻ አካላት ለትራፊክ አደጋ መከላከል ስራው ድጋፋቸው እንዲጠናከር ጥሪ ቀርቧል፡፡ በስነ ስረአቱ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት በትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰአዳ አዋሌ እንደተናገሩት ማህበረሰቡ አማራጭ የሞተር አልባ ተሽከርካሪዎችንና የእግር ጉዞ ባህልን እንዲያጎለብት ገንዛቤን በመፍጠር እየደረሰ ያለውን የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ ታስቦ መርሀግብሩ በትራንስፖርት ሚኒስትር እና በትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ…

              Read More