6 ተኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ በሆነ አግባብ ከመካሄዱ ጋር ተያይዞ የ 02 ቀበሌ የምስጋናና የእውቅና ፕሮግራም አካሂዷል ።

    በሀገራችን ላይ የተካሄደው 6 ተኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊና ፍትሀዊ በሆነ አግባብ መካሄዱ ይታወቃል ። ይኸው ሀገራዊ ምርጫ በድሬዳዋ አስተዳደር ሲካሄድ በአስተዳደሩ በከተማም ሆነ በገጠር የሚገኙ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በነቂስ በመውጣት ይበጀኛል ብሎም ያስተዳድረኛል ብለው ያመኑበትን ፍፁም ሰላማዊ በሆነ አግባብ መርጠዋል ። ከዚሁ ጋር ተያይዞም ምርጫው በሰላም መጠናቀቁን ተከትሎ የ 02 ቀበሌ የምስጋናና የእውቅና ፕሮግራም አዘጋጅቷል…

    Read More

      A forum was held with the public and private institutions that play an important role in the Dire Dawa Administration’s Foreign Trade Process

      Discussions were held in Dire Dawa with investors and institutions engaged in Export activities, Service providers, as well as Leaders of more than 15 different institutions. The Mayor of Dire Dawa Administration, Kedir Juhar, said the forum was aimed at establishing a joint forum on issues that are important to the country’s economy and that…

      Read More

        ለጅቡቲ ሪፕብሊክ የተዘጋጀው 40 ሺህ ችግኝ ዛሬ ተልኳል::

        በአገር አቀፍ ደረጃ በተጀመረው አረንጓዴ አሻራ መርሃግብር በሃገር ውስጥ ብቻ ተገድቦ እንዳይቀርና ለጎረቤት አገራት ችግኝ ለማቅረብ ከተያዘው እቅድ አንዱ የሆነው ለጅቡቲ ሪፕብሊክ የተዘጋጀው 40 ሺህ ችግኝ ዛሬ ተልኳል። በችግኝ ሽኝቱ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር ሁኔታው ከጎረቤት አገር ጅቡቲ ጋር ከኢኮኖሚያዊ ትስስር ባለፈ ኢትዮጵያ ያላትን በጋራ የመልማት ፍላጎትን ያንፀባርቃል ብለዋል። በድሬደዋ አስተዳደር የአካባቢ…

        Read More

          የ14ኛው የሰንደቅ አላማ ቀን በድሬደዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ቅጥር ግቢ በድምቀት ተከብሯል ::

          በበአሉ ስነ-ስርአት ላይ የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር፤ የድሬደዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ አለሙ መግራ ፤ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት እና የፖሊስ አባላት ታድመዋል፡፡

          Read More

            የ14 የሰንደቅ ዓላማ ቀን “በአዲስ ምዕራፍ በተሟላ ሉዓላዊነት ለሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ” በሚል መሪ ቃል በድሬደዋ ተከበረ።

            የሰንደቅ ዓላማ ቀን በዓል 4:30 ሰዓት በድሬደዋ በከተማና በገጠር አራቱም ክላስተሮች በእኩል ሰአት ተከብሯል። የኮቪድ 19 ወረርሽኝ መከላከልን ስርአትን በጠበቀ መልኩ ተከብሯል። የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከድር ጆሀር በስነ ስርአቱ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት እንደተናገሩት የኢትዮጵያን አዲስ ምእራፍ መንግስት በተመሠረተበት እንዲሁም በመደመር እሳቤ ተባብረን የተደቀኑብንን ፈተናዋች ለመሻገር በአንድነት በተሰለፍንበት ወቅት የሚከበር በመሆኑ ከወትሮ የተለየ ያደርገዋል ብለዋል።

            Read More

              የድሬዳዋ አስተዳደር ውሀና ፍሳሽ ባለስልጣን የ 2014 በጀት አመት የደንበኞች ፎረም መድረክ ተካሂዷል ።

              የድሬዳዋ አስተዳደር ውሀና ፍሳሽ ባለስልጣን የ 2014 በጀት አመት የደንበኞች ፎረም መድረክ ያካሄደ ሲሆን በመድረኩ ላይም በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ የሆኑት አቶ ከድር ጁሀር በቀደሙት ጊዜያት የባለስልጣኑ የቦርድ ሰብሳቢ ሳሉ የጀመሩትን ጥረት አጠናክሮ በማስቀጠል በተቋሙ ላይ ተጨባጭ ለውጥ እንዲመጣ እንደሚደግፍም አቶ ከድር ገልፀው በተለይም በደንበኞች ፎረም የሚነሱ ሀሳቦች ገንቢ ስለሆኑ ህብረተሰቡ በግልፅነት ጥቆማዎችንና…

              Read More

                በድሬዳዋ አስተዳደር የውጭ ንግድ ሂደት ላይ አይነተኛ ሚና ከሚጫወቱ መንግስታዊና የግል ተቋማት ጋር የውይይት መድረክ ተካሂዷል ።

                በከተማችን ድሬዳዋ ላይ የተለያዩ በኤክስፖርት ስራዎች ላይ የተሰማሩ ባለሀብቶና ተቋማት ፣ አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማቶች ፣ እንዲሁም ከ 15 በላይ የሆኑ የተለያዩ ተቋማት አመራሮች ጋር ውይይት ተካሂዷል ። በዚህም ውይይት ላይ በተለይም ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ ጠቀሜታ ያላቸውና የውጪ ምንዛሬ ሊያስገኙ የሚችሉ ተቋማት ላይ ያሉትን ችግሮች በመነጋገር በቀጣይ በጋራ መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ የጋራ ፎረም ለመመስረት ታልሞ ውይይቱ…

                Read More