የ16ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ዋዜማ በድሬዳዋ መከበሩን ቀጥሏል::

    ነገ በድሬዳዋ ከተማ በድምቀት የሚከበረው 16ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን ምክንያት በማድረግ ዛሬ የዋዜማ በዓሉ በድሬዳዋ ሚሊኒየም ፓርክ እየተከበረ ይገኛል ። በዝግጅቱ ላይ የፌደሬሽን ምክርቤት አፈጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ የተለያዩ የስራ ሀላፊዎች፣ የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች፣ የአፍሪካ ቀንድ አገራት (የጂቡቲ፣ ሶማሊያ፣ ኤርትራ ኬንያ እና ደቡብ ሱዳን አምባሳደሮች ) ተገኝተዋል። በመድርኩ የተለያዩ አገራዊ እና ለአገር…

    Read More

      16ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል በድሬዳዋ መከበር ጀመረ

      አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል በድሬዳዋ ከተማ መከበር ጀመረ። በዓሉ ‹‹ወንድማማችነት ለህብረ ብሄራዊ አንድነት›› በሚል መሪ ቃል ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ ከሁሉም ክልሎች የተወጣጡ ብሄር ብሄረስቦች ዛሬ ጠዋት በውብቷ ድሬዳዋ በ ባቡር ከድሬዳዋ እስከ ሽንሌ ከተማ በመጓዝ ጥሩ ትዝታ አስቀሪቷል በአሁኑ ሰዓትም ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የተወከሉ ብሔር…

      Read More

        በደም የተሳሰረ ጠንካራ ህብረ-ብሔራዊ አንድነትን በማጎልበት ሀገርን ለማሻገር እንደሚተጉ የኢትዮጵያ ብሔሮች ፣ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ተሳታፊዎች ተናገሩ።

        16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል አከባበር ሥነ-ሥርዓት በአስተናጋጇ ድሬዳዋ በደም ልገሳ ተጀምሯል። “ደም ያስተሳስራል” በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ባለው ሥነ-ሥርዓት ላይ የፌደሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ ዘሐራ ሁመድ እንደተናገሩት፤ ሀገርን ለማሻገር ህይወቱን እየሰጠ ለሚገኘው ጀግናው መከላከያ ሠራዊት ደም መለገሱ በደም የተሣሠረ ጠንካራ ህብረ-ብሔራዊ አንድነት መገለጫ ነው፡፡ ከሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣…

        Read More

          የ 16ኛው የብሄርብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን መረሃ ግብር አንድ አካል የሆነው የንግድ ትርዕትና ባዛር ተከፍቷል። የፌድሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባኤ ክቡር አቶ አገኘው ተሻገር እና የአስተዳደሩ ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሃር ሪቫን በጋራ የቆረጡ ሲሆን የክልል ክፍተኛ አመራሮችና እንግዶች በዝግግጅቱ ላይ ታድሟል። ወንድማማችነት ለህብረብሄራዊ አንድነት

          Read More

            የ16ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ቀን ምክንያት በማድረግ አገር አቀፍ የወጣቶች ሲምፖዚየም <<ወጣትነቴን ለሀገሬ >>በሚል መሪ ቃል በዓሉ በሚከበርባት ድሬደዋ ተካሄደ።

            የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ የተከበሩ ከድር ጆሀር በሲምፖዚየም ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት በሀገር ወዳድነት እና በባለቤትነት ስሜት በመነሳሳት በኢትዮጵያ ሰላም፣እድገትና ብልፅግና እንዲሁም አንድነት አብሮነት ላይ ከእስከዛሬው የተሻለ አስተዋጽኦ እንድታበረክቱና የዜግነት ግዴታችንን እንድትወጡ ሲሉ ለወጣቶች መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። በ16ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ቀን ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀው አገር አቀፍ የወጣቶች ሲምፖዚየም ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የኢፌዴሪ ሴቶችና ማሀበራዊ ጉዳይ…

            Read More

              በሦስት ወራት ውስጥ ለሰብአዊ ድጋፎችና መልሶ ማቋቋም በአይነትና በገንዘብ 300 ሚሊዮን ብር የሚገመት ሀብት ለማሰባሰብ ታቅዷል- የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር

              በ3 ወራት ውስጥ በሚከናወን የሰብአዊ ድጋፎችና መልሶ የማቋቋም ስራ በአይነትና በገንዘብ 300 ሚሊዮን ብር የሚገመት ሀብት ለማሰባሰብ እንደታቀደ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ ዛሬ በድሬዳዋ ከተማ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የወጣት አደረጃጀቶች የሰብአዊ ድጋፎችና መልሶ የማቋቋም ስራዎችን ለመስራት ከታህሳስ 1/2014 – የካቲት 30/2014 የሚከናወነውን ሀብት ማሰባሰብ ለማሳካት…

              Read More

                የኢፌዴሪ ሴቶችና ማሀበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚንስትር ዳ/ር ኤርጎጌ ተሰፋዬ በድሬዳዋ የአካባቢ የማህበረሰብ ሮንድ ጥበቃ ለሌሎችም ምሳሌ መሆን የሚችል ነው አሉ::

                ክብርት ሚንስትሯ በድ/ዳ ወጣቶችና የተለያዩ የህ/ብ ክፍሎች አከባቢን በመጠበቅ እረገድ እያከናወኗቸው ያሉ የሮንድ ጥበቃ ተግባራትን ተዟዙረው ጎብኝተዋል:: የኢፌዴሪ ሴቶችና ማሀበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ኤረጎጌ ተሰፋዬ በድሬዳዋ ከተማ ትላንት ምሽት ላይ በተለያዩ መኖሪያ አካባቢዎች ተዟዙረው ወጣቶችና የተለያዩ የህ/ብ ክፍሎች እያከናወኑት ያለውን የአካባቢ የሮንድ ጥበቅ ስራዎች ተዟዙረው ጎብኝተዋል። ሚንስትሯ ከጉብኝታች መጠናቀቅ በሃላ በሰጡት አስተያየት የድ/ዳ ወጣቶችና…

                Read More