Haala itti Kafaltootni Gibira Tajaajilamaa jiran daawatame.

    Abbaan Taayitaa Galiiwan Bulchiinsa Dirree Dhawaa haala ittiin Tajaajila Laatuu fi Kafaltootni Gibiraas haala ittiin Tajaajilamaa jiran Waajjira Ijoo Abbaan Taayitaa Galiiwan Bulchiinsa Dirree Dhawaatti argamuun kan daawatan Itti-Aanaa Kantiibaa Bulchiinsaa fi Hooganaan Biiroo Daldala, Indastirii fi Invastimantii Bulchiinsa Dirree Dhawaa Obbo Kadiir Juhaar fedhii fi kaka’uumsa Kafaltootni Gibiraa Gibira kafaluuf mul’isan dinqisiifatanii Abbaan Taayitaa…

    Read More

      53 trees planted in one day in Assaliso.

      In Dire Dawa’s administration we will be a country and an image by wearing green fields! ‘ 53 thousand trees are planting in one day by the participation of Araddo residents in Assaliso class. At Clastar Assaliso level, the leaders of the office of money development and economy of Mr. Sulxan Aliyi talked about this…

      Read More

        በድሬዳዋ ከተማ በአንድ ጀምበር 500 ሺህ ችግኝ የመትከል መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው::

        በአስተዳደሩ በተያዘው ክረምት 2 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል ዕቅድ መያዙን እና ከእነዚህም ውስጥ 700 ሺህ የሚሆኑት ለምግብነት የሚያገለግሉ መሆናቸውን የግብርና እና ውሃ ማህድን ቢሮ ሀላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ የሱፍ ተናግረዋል ፡፡

        Read More

          በመሰረታዊ የሸቀጥ ምርቶች ላይ ኢኮኖሚያዊ ምክንያት የሌለው የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ህገ-ወጥ ነጋዴዎችና ሸማች ማህበራት ላይ የዋጋ ክትትልና ቁጥጥር ግብረ-ሀይል በማቋቋም እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንዱሰትሪና ኢንቨሰትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ከድር ጁሀር አስታወቁ፡፡

          ምክትል ከንቲባ ከድር ጁሀር ከአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች፣ ከፖሊስ ኮሚሽን ኮምሽነር ፣ ከብልፅግና ፓርቲ ፣ከፌደራል አቃቢ ህግ፣ ከገቢዎችና ጉምሩክ ፣ ከዘጠኙ የከተማ ቀበሌዎች ስራ አስፈፃሚዎች ጋር በጉዳዩ ላይ ውይይት አድርገዋል። ምክትል ከንቲባው በከተማው የመሰረታዊ ፍላጎት እቃዎች ላይ ያለምንም ኢኮኖሚያዊ ምክንያት ዋጋ በሚጨምሩ ፣ምርት በሚያሸሹና በሚያከማቹ ህገ-ወጥ ነጋዴዎችና የሸማች ማህበራት ላይ የተጀመረው አስተዳደራዊና ህጋዊ እርምጃ የመውሰድ ስራ…

          Read More

            የድሬዳዋ አስተዳደር የ2014 አጠቃላይ በጀት 4.8 ቢሊየን ብር ሆኖ ፀደቀ።

            ለ2 ቀናት ሲካሄድ የቆየው የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 2ኛ የስራ ዘመን 47ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ አጀንዳዎችን በማፅደቅ ተጠናቋል። የምክር ቤቱ ተጠሪ ተቋማት የ2013 ሪፖርትና የ2014 በጀት አመት እቅድ በድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አስተባባሪ ኮሚቴ ታይቶ እንዲጸድቅ በሙሉ ድምጽ ምክር ቤቱ ውክልና ሰጥቷል፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የ2013 ሪፖርትና የ2014 በጀት አመት እቅድ በምክር ቤቱ ጸሀፊ…

            Read More

              የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር በቁርጠኛ አመራር እየተመራ እንደሚገኝ ተገለጸ::

              ነገ ሃምሌ 28 2013 ዓም በድሬደዋ ደረጃ ሁለት ሚልየን ችግኝ ለመትከል የተያዘውን እቅድ አስመልክቶ በድሬደዋ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት የልማት ተቋማት እቅድ ክትትል እና ግምገማ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ዑመር አህመድ በሰጡት መግለጫ መርሃግብሩ እንደ ሌሎች ግዙፍ የልማት ስራዎች ሁሉ በከፍተኛ የደርጅት ቁርጠኛ አመራር እንዲመራ በየደረጃው ላሉ አመራሮች አቅጣጫ በመስጠት የተከናወነ መሆኑን አስረድተዋል፡፡ በቀጠይም ይህ የኢትዮጵያን እናልብስ…

              Read More