የታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የአይቻልም መንፈስን መስበር መቻሉ ተገለፀ ።
ሁለተኛው ዙር የታላቁ የህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት በማስመልከት በድሬደዋ ዩኒቨርስቲ አዘጋጅነት የፖናል ውይይት ተካሄዷል። የታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ እውን ከሆነበት ጊዜ አንስቶ መላው የሀገራችን ነዋሪዎች ለግድቡ ግንባታ ጉልበታቸውን ፣ እውቀታቸውን ፣ ሀብታቸውን ፣ ጊዜያቸውን መስዋት በማድረግና በጋራ በመቆም ዘርፈ-ብዙ ስራዎችን እየሰሩ ይገኛሉ ። ከታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት ጋር ተያይዞ…


