የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሰራተኞች በህክምና ላይ የሚገኙ የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላትን ጎብኙ ::

    የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሰራተኞች እና አመራሮች አሸባሪው የህወኅት ቡድን፤ በሰሜን ዕዝ ላይ ባደረሰው ጥቃት ጉዳት ደርሶባቸው፤ በህክምና ላይ የሚገኙ የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላትን በመጎብኘት በ20ሺ ብር የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ :: በጉብኝቱ ላይ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ አቶ ኢስቂያስ ታፈሰ ባደረጉት ንግግር እንደገለፁት ጀግናዉ የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ለሀገራችን ሉዓላዊነት በሚከፍሉት…

    Read More

      “ኢትዮጵያን ለማዳን የቱንም ርቀት እንጓዛለን፤ የቱንም መስዋዕት እንከፍላለን!” በሚል መሪ ቃል ኢትዮጵያን የማዳን ዘመቻ የድጋፍ እግር ጉዞ በድሬዳዋ::

      ማክሰኞ ነሐሴ 11 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 1:00 ጀምሮ መነሻውን ከፋይናንስ በማድረግ፣ በመስቀለኛ፣ በማደያ ወደ አውራጎዳና አድርጎ መዳረሻውን ለገሀር አደባባይ ያደረገ የድጋፍ እግር ጉዞ ይደረጋል:: በእለቱ በለገሐር አደባባይ:- ኢትዮጵያን የማዳን ድምፃችንን በአንድነት እናሰማለን፣ የሰራዊቱ ደጀን እንደሆንን ቃል እየገባን “ደማችንን ለመከላከያ ሠራዊታችን እንለግሳለን”፣ እንዲሁም ኢትዮጵያዊነትን በሚያቀነቅኑ የኪነ-ጥበብ ስራዎች ሰራዊቱን እናጀግናለን:: መላው የአስተዳደሩ ነዋሪዎች ኑ በአንድነት ሆነን…

      Read More

        የድሬ ብድርና ቁጠባ ተቋም የድሬዳዋን ነዋሪዎች ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ማሳደግ መቻሉ ተገለፀ፡፡

        ተቋሙ በ 2013 በጀት አመት ለ2 ሺ 404 ደንበኞች ከ 227 ሚሊዮን ብር በላይ የብድር ስርጭት ማድረጉንም ነው ያስታወቀው ፡፡ በ 1994 ዓ.ም የተቋቋመው የድሬ ብድርና ቁጠባ ተቋም ባለፉት አመታት በተለይም በድሬዳዋ አስተዳደር በከተማም ሆነ በገጠር ለሚገኙ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የብድርና የቁጠባ አገልግሎት ፣ እንዲሁም ዘርፈ-ብዙ ኢኮኖሚያዊ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል ፡፡ ተቋሙ በ 2013 በጀት…

        Read More

          በድሬዳዋ አስተዳደር የስፖርት ቤተሰብ በዛሬው ዕለት ከሀገር መከላከያ ሰራዊትን ጎን መሆናቸውን የሚያሳይ ድጋፍ “እኔም ለሀገሬ ወታደር ነኝ!

          ለሀገሬ እዘምታለው የትም፣ መቼም፣በምንም” በሚል መሪ ቃል ሁሉን አቀፍ የማህበረሰብ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ሲካሄድ አርፍዷል፡፡ በድሬዳዋ ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን አስተባባሪነት የስፖርት ቤተሰቡ ከሀገር መከላከያ ሰራዊትን ጎን መሆኑን የሚገልፅ በከተማዋ ምድር ባቡር ጣቢያ የማህበረሰብ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በተካሄደበት ወቅት የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባና የንግድና ኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ከድር ጁሃር ” የአገር መከላከያ ሰራዊትን…

          Read More

            #ኢትዮጵያን_ለማዳን_እዘምታለዉ! የትም፤ መቼም፤ በምንም!

            ‘እኔም ለሀገሬ ወታደር ነኝ!’ የማህበረሰብ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅሰቃሴ ማስ ስፖርት በድሬዳዋ ለገሀር አደባባይ እኔም ለሀገሬ ወታደር ነኝ በሚል መሪ ሀሳብ በምድር_ባቡር አደባባይ ነገ እሁድ ነሐሴ 9/2013 ዓ.ም ከማለዳው 12:00 ሰዓት ጀምሮ በሚካሄደው ከተማ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ያለንን አጋርነት እና ደጀንነት እንደ ሁልጊዜ የምናረጋግጥበት መርሃ-ግብር ስለሚካሄድ መላው የአስተዳደሩ ነዋሪዎች ጥሪ ተደርጎላችኋል።…

            Read More

              ድሬዳዋ ጀግኖቿን በክብር አመሰገነች ።

              ከተማችን ድሬዳዋ አንጋፋና ስመጥር የሆኑ ስፖርተኞችን ማፍራት የቻለች ከተማ ነች ። ለአብነትም እነ ተካበ ዘውዴና ቢተው አብሬ በግንባር ቀደምትነት ተጠቃሽ ናቸው ። በተለይም ተካበ ዘውዴ በክለብ ደረጃ ድሬዳዋ ከተማና ድሬዳዋ ጨርቃ ጨርቅ የተጫወተ ሲሆን በብሄራዊ ቡድንም ረጅም አመት በግብ ጠባቂነት ከመሰለፍ ባለፈ ሀገራችን ኢትዮጲያ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫን ባሸነፈችበት ወቅት በቡድኑ ውስጥ…

              Read More

                የድሬደዋ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄዱ::

                ከጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ በ ተላለፈው ሀገር የማዳን የክተት ዘመቻ ለመከላከያ ሰራዊቱ ድጋፍ ለማድረግ የተቋሙ ሰራተኞች ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱም የተቋሙ አመራርና ባለሙያዎች በግንባር ዘምቶ ህይወቱን ለሚሰዋው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ከጎናቸው ነን በማለት ከደሞዛቸው ለመደገፍ መስማማታቸውን የተቋሙ ሰራተኞች ገልፀዋል፡፡

                Read More

                  በአፋር ክልል በንፁሀን ዜጎች ላይ የተፈፀመውን አረመኔያዊ ጭፍጨፋ አስመልክቶ ከድሬዳዋ አስተዳደር የተሰጠ መግለጫ!!

                  የድሬዳዋ አስተዳደር አሸባሪው የህወሓት ጁንታ በአፋር ክልል በፈንቲ ረሱ በጋሊኮማ ጊዚያዊ መጠለያ ውሰጥ በነበሩ ንፁሀን ዜጎች ላይ በፈፀመው አሰቃቂ ጭፍጨፋ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን በራሱና በአስተዳደሩ ነዋሪዎች ስም እየገለፀ ለሟች ቤተሰቦችና ወዳጅ ዘመድ እንዲሁም ለመላው ኢትዮጵያውያን መፅናናትን ይመኛል። አሸባሪው የህውሓት ቡድን ለ27 አመታት የኢትዮጵያን መንግስታዊ ስልጣን ጨብጦ በመራበት ዘመን ጠባብ የቡድን ፍላጎቱን ለማስፈፀም ሲል ሕዝቡን አስተሳስረው…

                  Read More

                    በድሬዳዋ አስተዳደር በሸቀጣ ሸቀጦች ምርቶች ላይ ከፍተኛ የሆነ የዋጋ ጭማሪ መከሰቱን ሸማቾችና ነጋዴዎች ተናገሩ።

                    የከተማ አስተዳደሩ በበኩሉ አላግባብ የሆነ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ነጋዴዎችና አከፋፋዮች ላይ እርምጃ መውሰዱንም አስታውቋል ። በድሬዳዋ አስተዳደር ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በሸቀጣ ሸቀጥ ምርቶች ላይ ከፍተኛ የሆነ የዋጋ ጭማሪ እየተደረገ ይገኛል ። ከዚሁ የሸቀጣ ሸቀጥ ምርቶች የዋጋ ጭማሪ ጋር ተያይዞ በከተማዋ በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች ላይ ባሉ የመሸጫ ቦታዎች ላይ ከፍተኛ የሆነ የዋጋ ጭማሪ መኖሩን ሸማቾችና ነጋዴዎች…

                    Read More