A draw was held for the production and sale of shades.

    Deputy Mayor and Chairman of the Dire Dawa Industrial Cluster Development Corporation, Kedir Juhar, said that for the shopping mall located in Dire Dawa Administration Kebele 08 specifically in Legare 39 manufacturing and retail houses have been handed over to the beneficiaries. Deputy Head of the Trade, Industry and Investment Bureau, Abdi Muktar, on hispart…

    Read More

      በድሬዳዋ ከተማ በከተማ ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮጀክት የበርካቶችን ህይወት እያሻሻለ እንደሚገኝ ተገለፀ::

      በአስተዳደሩ በከተማ ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮጀክት ታቅፈው የነበሩ ከ3 ሺህ በላይ አባወራ ተጠቃሚዎች ተመረቁ። በከተማ ነዋሪዎች ላይ የሚስተዋለውን የምግብ ዋስት ችግር በዘላቂነት ለመፍታት ታስቦ በሃገር አቀፍ ደረጃ በመተግበር ላይ በሚገኘው የከተማ ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውንና የድሃ ድሃ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ እንዲሆኑ እየተደረገ ይገኛል። ፕሮግራሙ እየተተገበረ ከሚገኝባቸው ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች መካከል በድሬዳዋ በሁለተኛው ዙር…

      Read More

        Bulchiinsa Dirree Dhawaatti Talaaliin Koronaa kennamuu jalqabe.

        Bulchiinsatti Talaalii Koronaa 19 kan namoota kum 6 ta’u Dirree Dhawaatiif qoonni kan ga’e yoo ta’u Talaaliin kuniis Ogeeyyii Fayyaa fi deegartoota akkaan dhibee Koronaatiif saaxilamoo ta’aniif iddoo Itti Aanaan Kantiibaa Obbo Kadiir Juhaar, Afayaa’iin Mana Marii Bulchiinsa Dirree Dhawaa Kabajamtuu Adde Faaxum Musxafaa, Hoogantuun Biiroo Fayyaa Adde Lamlam Bazaabih dabalatee keessumoonni kabajaa iddoo argamanitti…

        Read More

          የኮቪድ 19 ክትባት በዛሬው እለት በድሬዳዋ አስተዳደር መሰጠት ተጀመረ ።

          6 ሺህ ለሚሆኑ ሰዎች የኮቪድ 19 ክትባትን መከተብ የሚያስችል ክትባት ወደ ድሬዳዋ አስተዳደር መግባቱ ይታወቃል ። በዛሬው እለትም የመጀመሪያው ዙር የኮቪድ 19 ክትባት በሳቢያን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል መሰጠት ተጀምሯል። በክትባት ማስጀመሪያ መርሀ-ግብሩ ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንደስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሀላፊ የሆኑት አቶ ከድር ጁሀር የኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ በሽታ በአስተዳደሩ ላይ…

          Read More

            በድሬዳዋ አስተዳደር የኮቪድ 19 ክትባት በነገው እለት መሰጠት እንደሚጀመር ተገለፀ ።

            2.2 ሚሊዮን የኮቪድ 19 ክትባት የካቲት 28 ወደ ሀገራችን ኢትዮጲያ መግባቱ ይታወቃል ከዚህም ክትባት ውስጥ 6 ሺህ ለሚሆኑ ሰዎች መከተብ የሚያስችል ክትባት ወደ ከተማችን ድሬዳዋ መቷል ። ክትባቱ በነገው እለት በሀገር አቀፍ ደረጃ መሰጠት የሚጀምር ሲሆን በድሬዳዋ አስተዳደርም በነገው እለት በሳቢያን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ክትባቱ የሚሰጥ ይሆናል። ክትባቱ በሁለት ዙር መሰጠት እንደሚጀምርና የመጀመሪያ ዙር ክትባት…

            Read More

              የማምረቻና መሸጪያ ሼዶች የዕጣ ማውጣት ስነስርዓት ተካሄደ::

              የድሬዳዋ አስተዳደር ቀበሌ 08 በተለምዶ ለገሃሬ የተገነባ ገበያ ማዕከል የሚገኙ 39 የማምረቻና መሸጫ ቤቶች ለተጠቃሚዎች በዕጣ መተላለፋቸውን ምክትል ከንቲባና የድሬደዋ ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን የቦርድ ሰብሳቢ የተከበሩ አቶ ከድር ጁሃር አስታወቁ፡፡ የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ አብዲ ሙክታር በበኩላቸዉ በድሬዳዋ አስተዳደር ከ 20ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ 6 ገበያ ማዕከላት ግንባታ ሲካሄድ እንደቆየ…

              Read More

                በአስተዳደሩ የ2012 ዓ/ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መሰናዶ መልቀቂያ ፈተና በተሳካ መልኩ መጠናቀቁን የአስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሙሉካ መሀመድ ተናገሩ፡፡

                የ12ኛ ክፍል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ፈተና ባሳለፍናቸው 4 ቀናት በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተሰጠ እንደነበረ የሚታወስ ሲሆን ፈተናው እንደ አስተዳደራችን በስኬት መጠናቀቁን ነው ወ/ሮ ሙሉካ መሀመድ የተናገሩት፡፡ ወ/ሮ ሙሉካ አክለውም ፈተናው በስኬት እንዲጠናቀቅ ከፍተኛ ሥራ ለሰሩት መምህራን፣ የፈተናው አስተባባሪዎች፣ ተፈታኝ ተማሪዎች እና የፀጥታ አካላት ምስጋና አቅርበዋል፡፡ የዘንድሮ ተፈታኝ የሆኑ ተማሪዎችም በበኩላቸው ፈተናው እንደሚሰጥ በትምህርት ቤቶቻችን…

                Read More