የህብረተሰቡን የምልካም አስተዳደር ጥያቄና ቅሬታዎችን ለመፍታት በየቀበሌው አስተዳደር ጽ/ቤት የሚገኙ ማስተባበሪያዎች ከሴክተር መስርያ ቤቶች ጋር ተቀናጅቶ መስራት እነደሚገባ ተገለጸ!
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የህግ ፍትህ እና መልካም አስተዳደር ጉዳዬች ቋሚ ኮሚቴ የድሬዳዋ አስተዳደር 03፣ 04፣ 05 አና 08 ቀበሌዎችን ምልከታ በማካሄድ የ2014 የመስክ ምልከታ መርሐ ግብሩን አጠናቀቀ። የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የህግ ፍትህና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በአሰተዳደሩ ከተማ ቀበሌዎችና በገጠር ክላስተሮች የ2014 በጀት አመት የ3ኛ ሩብ አመት የመደበኛና የ60 ቀናት እቅድ አፈጻጸም…


