ሲሚንቶን በጅንአድ በኩል መቅረብ መጀመሩ ተገለፀ። የአንድ ኩንታል ሲሚንቶ ዋጋም 730 ብር መሆኑ ተጠቁሟል።

    የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ በአስተዳደሩ ያለውን የሲሚንቶ ዋጋ ንረት ለመቆጣጠር፤ ከሰኔ 18 ጀምሮ የሲሚንቶ ምርትን በጅንአድ ማከፋፈል መጀመሩን አስታውቋል። ማንኛውም የአስተዳደሩ ነዋሪ የታደሰ መታወቂያ እና የግንባታ ፈቃድ በመያዝ ከጅንአድ ሲሚንቶ መግዛት እንደሚችል ተገልጿል። የአንድ ኩንታል የሲሚንቶ ዋጋ መንግስት ባስቀመጠው ዋጋ መሰረት 730 ብር ብቻ መሆኑም ከቢሮው የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

    Read More

      Free Revolves No-deposit United fa fa fa slot machine tips kingdom 2021 100x To the Registration

      Content What exactly is A credit Membership Incentive? Most other Gambling enterprises Leovegas Gambling establishment ten 100 percent free Spins Should i Fool around with 100 percent free Revolves On the Dining table Games Or During the A Alive Gambling enterprise? 20 Subscribe Spins In the Mr Environmentally friendly Gambling establishment That it incentive have…

      Read More

        የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን አጠናቀቀ::

        የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን ስብሰባ አጠናቀቀ። ማዕከላዊ ኮሚቴው በሀገራዊ የሰላምና ደህንነት፣ የልማትና የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ጉዳዮች ላይ በጥልቀት ከተወያየ በሗላ የተለያዩ አቅጣጫዎችን በማሳለፍ ውይይቱን ማጠናቀቁን የብልጽግና ፓርቲ መረጃ ያመላክታል።

        Read More

          በንጹሃን ዜጎች ላይ በህገወጥና ኢ-መደበኛ ኃይሎች የሚደርስ የህይወት መጥፋት እና ንብረት ውድመት በየትኛውም ወገን ተቀባይነት እንደሌለው ተገለጸ።

          በአስተዳደሩ የ9ኙ ከተማ ቀበሌ እና የ4ቱ ገጠር ክላስተር ዋና ስራ አስፈፃሚዎች እና ፓርቲ ጽ/ቤት ሀላፊዎች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ በፓርቲአችን ስራ አስፈፃሚ እና ማዕከላዊ ኮሚቴ ውይይት የተወሰኑ ውሳኔዎች እና የስራ አቅጣጫዎችን መሰረት በማድረግ በዛሬው እለት ውይይት አካሂደዋል። በተካሄደው ውይይት ከሁሉ አስቀድሞ በምዕራብ ወለጋ በንፁህን ዜጎች ላይ በደረሰው ጥቃት ክፋኛ ማዘናቸውን እና ለቤተሰቦቻቸውም መፅናናትን በመመኘት እንደሀገር ከቅርብ…

          Read More

            በመምህር ሐይለሚካኤል ድረስ የተፃፈው ምርጥ ዘር የተሰኘው መፅሀፍ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው እለት ተመረቀ ።

            ” ምርጥ ዘር ” ህያው አላማ የሚለውን ለመወከል እንዲሁም ፀሀፊው ያሳለፋቸውን ህይወት በመቀመርና የህይወትን ፍልስፍና በመመርመር ውስጥ የተፃፈ መፅሀፍ ሲሆን ይህም በመምህር ሐይለሚካኤል ድረስ የተፃፈው ” ምርጥ ዘር ” የተሰኘው መፅሀፍም በዛሬው እለት በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተመርቋል ። በዚሁም የመፅሀፍ ምረቃ ስነ-ስርአት ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት የሆኑት ዶክተር ኡባህ አደም በተለይም አንድን መፅሀፍ…

            Read More

              ‘የኛ ዘመን ወጣት ሚና” በሚል መሪ ሀሳብ ለተጽዕኖ ፈጣሪ ወጣቶች የተዘጋጀ ሀገር አቀፍ የንቅናቄ መድረክ በድሬዳዋ የልማትና የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት የመስክ ጉብኝት ተካሄደ።

              የንቅናቄ መድረክ የመርሃግብሩ አካል የሆነው የመስክ ጉብኝት በአስተዳደሩ የደረቅ ወደብ፣ የአስተዳደሩ ፖሊስ ኮሚሽን እና የምስራቅ ምድብ አየር ሃይል ተጎብኝተዋል።

              Read More

                “ga’ee dargaggoota bara keenyaa” Mata dure je’uun mariin dargaggoota sadarkaa biyyooleysaa as bulchiimsa keenyatti gaggeeffame jira.

                Mariin kun sadarkaa biyyoleessaatti magaalota 20 irratti kan gaggeeyfame yoo ta’u akka bulchiinsa Dirre dhawaatti galma Itiyo xaaliyaanitti dargaggooni baayyeen fi qaamni hoggansaa ol’aanoon bakka argamanitti haala ho’aa taheen mariin gaggeyfameeti jira Marii dargaggoota kana irratti arkamuudhaan haasawa baniinsaa kan taasisan waajjira badhaadhina bulchiinsa Dirre dhawaatti hogganaa damee ijaarsaa kan tahan obbo Dareje steggaye dargaggoonni…

                Read More