የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት የ2014 በጀት ዓመት ፊዚካል ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት

    መግብያ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ጽ/ቤት በአዋጅ ቁጥር 1/2000 ዓ.ም የተሰጠውን ተግባርና ኃላፊነቶች መሰረት አድርጎ ለተገልጋይና ባለድርሻ አካላት በዋናነት ለአስተዳደሩ ምክር ቤትና አባላቱ የህግ አወጣጥ፣ ክትትልና፣ ቁጥጥር እና ውክልና የመወጣት ሙያዊና አስተዳደራዊ አገልግሎቶችን ለመስጠት የ2014 በጀት ዓመት መደበኛ፤የካፒታል እና የፋይናንስ እቅዱን ለምክር ቤቱ ጠቅላላ ጉባኤ አቅርቦ በማጸደቅ በበጀት ዓመቱ የዝግጅትና ትግበራ ምዕራፍ ለዕቅዱ ውጤታማ አፈጻጸም…

    Read More

      የምክር ቤቱ ራዕይ

      በ2022 በተሟላ ሙያዊ ድጋፍና አስተዳደራዊ አገልግሎት አሰጣጥ በሀገሪቱ ውስጥ ተምሳሌት የሆኑ የምክርቤታዊ አገልግሎት ሰጭ ም/ቤት ሆኖ ማየት፡፡  

      Read More

        የምክር ቤቱ ተልዕኮ

        የምክር ቤቱ አባላትና አካላት የህግ አወጣጥ ክትትልና ቁጥጥር እንዲሁም የውክልና ስራ በመተግበር እንዲያከናወኑ ሙያዊ ድጋፍና አስተዳደራዊ አገልግሎት በተሟላ መልኩ መስጠት፡፡

        Read More

          መግቢያ

          የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት በድሬዳዋ አስተዳደር ቻርተር አዋጅ ቁጥር 416/1996 የተቋቋመ የአስተዳደሩ ሥልጣን መገለጫ ተቋም ነው፡፡ ምክር ቤቱ የመጀመሪያውን የስራ ዘመኑን ሰኔ 5 ቀን 2000 ዓ.ም በህዝብ በተመረጡ 189 የምክር ቤት አባላት የተመሰረተ ሲሆን  በአሁኑ ጊዜ ሶስተኛውን የስራ ዘመን ከመስከረም 19 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ የተለያዩ ለምክር ቤቱ የተሰጡትን ተግባርና ኃላፊነት በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡ ምክር…

          Read More

            መልዕክት

            የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ፈቲህያ አደን መልዕክት ምክር ቤታችን በድሬዳዋ አስተዳደር ቻርተር አዋጅ ቁጥር 416/1996 መሰረት ከአስተዳደሩ ህዝብ የተወከለ እና ሉዓላዊ  ስልጣን  በውክልና የተሰጠው  ከፍተኛ ሥልጣን ያለው ህገ መንግስታዊ ተቋም ነው፡፡ ምክር ቤታችን ከተማና ገጠሩን የወከሉ 106 ወንድ 83 ሴት አባላት ያሉት ሲሆን ፤ የተጣለበትን ተግባርና ኃላፊነት በሚገባ ለመወጣት በተሻሻለው የምክር…

            Read More

              በድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ እና የቢሮው ተጠሪ ተቋም በሆነው የድሬዳዋ ሥራ አመራር እና ካይዘን ኢንስቲትዩት አመራሮች እና ሠራተኞች ከራስ ለራስ የተደረገ የበጎ ተግባር ውጤት::

              የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ እና የቢሮው ተጠሪ ተቋም የሆነው የድሬዳዋ ሥራ አመራር እና ካይዘን ኢንስቲትዩት አመራሮች እና ሠራተኞች በ 01ቀበሌ ሲያስገነቡት የነበረውን የወ/ሮ አሁዶ ጅብሪል አጠናቀው በዛሬው እለት አስረክበዋል:: በአስተዳደር ደረጃ በየአመቱ በሚከናወነው የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎቶች ሁሉም የአስተዳደሩ የመንግስት ተቋማት እዲሳተፉ አቅጣጫ መቀመጡን ተከትሎ በዘንድሮው ክረምት የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ…

              Read More

                የስራ ክህሎት እና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ እና ተጠሪ ተቋማት የ17ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች በዓል ምክኒያት በማድረግ በዛሬው እለት ህብረብሄራዊ አንድነት ለዘላቂ ሰላማችን በሚል መሪ ቃል በኢትዩ ጣሊያን መሰብሰቢ አዳራሽ ውይይት ተደርጓል፡፡

                የውይይት መድረኩ በንግግር የከፈቱት የቴክኒክ እና ሞያ ቢሮ የልህቀት ማዕከል ሀላፊ አቶ ካሊድ መሀመድ ሲሆን የመወያያ ሰነድ ቀርቦ ሀሳብ አስተያየት ተሰጥቶበት ውይይት ተደርጓል፡፡ በኢትዮ ጣሊያን ኮጅ አሰልጣኝ መምህርት ሄለን ደረጀ በሰጡት አስተያየት የብሄር ብሄረሰቦች በዓል በሀገራችን በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች ከአለባበሳችን ጀምሮ አኗኗራችን እና ቋንቋችን የተለያየ አንድነት ወበት ያለን መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ይህ እንዲህ እንዳለ የአንዱን ብሄር…

                Read More

                  የኢትዮጲያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በአል በተለያዩ የከተማዋ ቀበሌዎች ላይ ተከበረ።

                  ሀገራችን ኢትዮጲያ የበርካታ ቋንቋ ፣ ባህል እሴት ባለቤት ከመሆኗም በዘለለ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች በመከባበር ፣ በመተሳሰብ ብሎም በመቻቻልና በአንድነት በመሆን የሚኖሩባትም ሀገር ነች ። ይህንንም የሀገራችን ልዩ መገለጫ የሆነውን የብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ላለፍት አመታት በተለያዩ የሀገራችን ከተሞች ሲከበር ቆይቷል ። በያዝነው አመትም ለ 17 ተኛ ጊዜ የሚከበረው የኢትዮጲያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በአል በሲዳማ…

                  Read More