43ኛ ዙር የጽዳት ዘመቻ አገልግሎት በአስተዳደሩ በቀበሌ 07 ጫት ተራ አካባቢ ተካሄደ፡፡
በዛሬው እለት 43ኛ ዙር የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች የፌ.ደ.ራ.ል የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር፣ ዲያስፖራዎች፣ የቀበሌ 07 አስተዳደር አመራሮች ፣ የጽዳት አገልግሎት የሚሰጡ አካላት እና በርካታ የአካባቢው ነዋሪዎች በተገኙበት የጽዳት ዘመቻ ተካሂዷል። በጽዳት ዘመቻ ወቅት የድሬደዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ክቡር ሀርቢ ቡሁ እንደተናገሩት አዲሱ መስተዳደር ከመጣ ጀምሮ በየሳምንቱ በሁለት ምድብ በ9ኙም ቀበሌዎች ተከታታይነት ያለው ሰፊ የጽዳት ዘመቻ…


