የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር ለረጅም ጊዜ አስተዳደሩን በማገልገል ባለውለታ ለሆኑት ለአቶ ጣሰው በዳዳ እወቅና ሰጡ
የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በአስተዳደሩ ለረጀም ጊዜ በቀድሞ ማዘጋጃ ቤት በከተማው የደረቅ ቆሻሻ በማሰባሰብ እና በማስወገድ በባለቢጫዋ ማርቼዲስ መኪና የትራንስፖርት አገልግሎት ሲሰጡ ለነበሩት ለአቶ ጣሰው በዳዳ የአውቅና የምስጋና መርሀ ግብር በማዘጋጀት የዋናጫ እና የ100ሺ ብር የማበረታቻ ሽልማት ከድሬደዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር እጅ በዛሬው እለት ተበርክቶላቸዋል፡፡ አቶ ጣሰው በዳዳ በድሬዳዋ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ወይም…


