በአስተዳደሩ በሚሰሩ የልማት ስራዎች የንግዱ ማህበረሰብ የበኩሉን ሚና መወጣት እንዳለበት ተገለፀ
የንግድ ማህበረሰብ ሚና ለሀገር እድገት ብልፅግና በሚል መሪ ሀሳብ የወረዳ 08 አስተዳደር ፅህፈት ቤት በገቢ ፣ በንግድ ፣ እንዲሁም በኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ ከተሰማሩ ባለሀብቶች ጋር በዛሬው እለት ውይይት አካሂዷል ። በድሬዳዋ አስተዳደር በርካታ የልማት ስራዎች ከመሰራታቸውም በላይ በማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ እንዲሁም ፖለቲካው መስክ ውጤታ የሆኑ ስራዎች ተሰርተዋል ። ከዚህ በተጨማሪም በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች የኮሪደር ልማት…


