በድሬዳዋ አስተዳደር “የድህረ እውነት ዘመንን በእውቀትና እና በእውነት “በሚል መሪ ቃል ለአመራሮች ፣ ለሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዋች እየተሰጠ የሚገኘው የአቅም ግንባታ ስልጠና በከሰዓቱ ውሎ ቀጥሏል።
በዚህም በጠዋቱ መርሀ-ግብር በብልፅግና ፓርቲ ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ(ዶ/ር) በቀረበው የስልጠና ሰነድ ላይ ሰልጣኞች በቡድን በመከፋፈል ሰፊ ውይይት አድርገዋል። በስልጠናው ማጠቃለያም በቀጣይ የሚዲያና የኮምኒኬሽን እንዲሁም የህዝብ ግንኙነት ስራዎች እንዴት ማከናወን ይገባል የሚለው ሀሳብ ላይ የብልፅግና ፓርቲ ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ(ዶ/ር) ማብራሪያ ሰተው የዛሬው የስልጠና መርሀ…


