በድሬዳዋ ከተማ ወረዳ 2 ስር በሚገኙ በተለያዩ አካባቢዎች ላይ በተከናወኑ የተቀናጀ ኦፕሬሽን ስራዎች የሺሻ ማጨሻ እቃዎችና ለጥቁር ገበያ ሊቀርብ የነበረ ህገ-ወጥ ነዳጅ እንዲሁም ተጠርጣሪ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ ገለፀ
ከጉዳዩ ጋር ግንኙነት ያላቸውን 7 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ እያጣራ መሆኑንምና በቀጣይም በህገ-ወጥ የንግድ ስራ ላይ የተሰማሩ ግለሰቦችና ንግድ ቤቶች ላይ የሚደረገዉ ቁጥጥር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ፖሊስ ጨምሮ ገልጿል ። በድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የሳቢያን ፖሊስ ጣቢያ አዛዥ ዋ/ኢ/ር አንበሉ አየለ ለድሬ ፖሊስ ሚዲያ እንደገለፁት አስቀድሞ በተከናወነ መረጃ ማሰባሰብን ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማዎች መሰረት በማድረግ ግንቦት…


