የእርስ በርስ መደጋገፍና መረዳዳት ባህል በማጠናከር የአቅመ ደካማ ቤተሰቦችን ህይወት በላቀ ደረጃ መለወጡ ይጠናከራል
ባለፉት ሰባት አመታት መንግስት የዜጎች ሁለንተናዊ ብልፅግናን እንዲረጋገጥ እያከናወነ በሚገኘው ስራ አበረታች ለውጥ እየተገኘ ነው። የፌደራል ተቋማት አደረጃጀት የኢኮኖሚ ክላስተር የኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ወረዳ ስር የሚገኙ አራት የመንግስት የልማት ድርጅቶች በክረምት በጎ ፈቃድ በድሬደዋ ለአቅመ ደካማ ቢተሰቦች ያስገነቧቸውን 20 ቤቶች ዛሬ መርቀው አስረክበዋል ። የድሬደዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ሀርቢ ቡህ በክላስተሩ ስር የሚገኙ የፌደራል ተቋማት በድሬደዋ…


