በድሬዳዋ አስተዳደር በለገዲኒ ገጠር ቀበሌ የመጠጥ ውሃ ቁፋሮ በመከናወን ላይ ይገኛል
የድሬዳዋ አስተዳደር የግብርና ውሀ መዓድን እና ኢነርጂ ቢሮ በለገዲኒ ገጠር ቀበሌ በቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻል ፕሮጀክት አማካኝነት ቁፋሮው እየተከናወነ የሚገኘው የመጠጥ ውሀ ኘሮጀክት ምልከታ አካሄዷል። በለገዲኒ ገጠር ቀበሌ ከፍተኛ የመጠጥ ውሃ ችግር ይስተዋል የነበር ሲሆን ይህን የሚቀርፍ የ330 ሜትር ርቀት ላይ የወጣውን የጥልቅ የጉድጓድ ውሃ የአካባቢውን የመጠጥ ውሀ ችግር ይቀርፋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡በሙከራ የውሃ አቅሙ ከ20…


