የብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት የዝግጅት ምዕራፍ የፓርቲ ስራዎች አፈጻጸም እየገመገመ ነዉ
በብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት የአንደኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ከዘርፉ አመራሮች ጋር እያካሄደ ይገኛል። በግምገማ መድረኩ የብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ይሱፍ በፓርቲው መሪነት በሁሉም ዘርፍ የተመዘገቡ ሁለንተናዊ ስኬቶችን አጠናክሮ በማስቀጠል የኢትዮጵያ የማንሰራራት ጉዞ ቀጣይነት ማረጋገጥ ከሁሉም አመራር ይጠበቃል ብለዋል። ባለፉት ሶስት ወራት ፓርቲው የመሪነት ሚናውን በብቃት…


