በድሬዳዋ ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ተከበረ

18ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በድሬዳዋ አስተዳደር በተለያዩ ሁነቶች በድምቀት ተከብሯል። “ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጰያ ማንሰራራት የአዲስ ዘመን ድል ብስራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ’” በሚል መሪ ሀሳብ ነው የዘንድሮው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ተከብሯሌ። ኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት የለውጥ ዓመታት እመርታዊ ስኬቶችን ያስመዘገበችበት እና የማንሰራራት የከፍታ ዘመን የጀመረችበትን የድል ብስራት በሚያስቀጥሉ ሁነቶች ታጅቦ እየተከበረ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ በድሬዳዋ…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈቲያ አደን በድሬዳዋ ወረዳ 05 እና 08 የድሬዳዋ የመጀመሪያ ደረጃ እና ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤቶች በክረምት በጎ ፈቃድ ለአቅመ ደካሞች የገነቧቸውን ቤቶች መርቀው ለነዋሪዎቹ አስረክበዋል

ኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ሐሳብ አመንጪነት የክረምት የበገጎ ፈቃድ አገልግሎት የአቅመ ደካሞችን ኑሮ ለማሻሻል ከሚከናወኑ ተግባራት ጋር በተቀናጀ ሁኔታ እንዲካሔድ መደረጉ የበርካቶችን የኑሮ ጫናና ሸክም በማቅለል ተጨባጭ ለውጥ እያሳየ ነው የሉት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈቲያ አደን ፣የድሬዳዋ የመጀመሪያ ደረጃ እና ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤቶች በክረምት በጎ ፈቃድ ለአቅመ…

Read More

Kooxda Kubada Cagta ee Magaalada Diridhaba ayaa ku Guulaystay Koobkii Diridhaba cup.

Koobkii ugu horeeyay ee taariikhda kubada cagta ee Diridhaba ka socda ayaa ugu danbayntii ku soo idlaaday sii hansami leh guushuna ay ku raacday magaalada xuulka Diridhaba. Waxaa ka mid ah 5-ta kooxood ee tartamaysay, kooxaha dalka Jabuuti kayimid ee jabuuti Telecom iyo jabuuti Jamhuuriya, wakiilo ka socday horyaalka heerka kobaad ee dalka,kooxda Jaamacada Walwalo…

Read More

ድሬዳዋ ከተማ እግር ኳስ ክለብ የድሬዳዋ ዋንጫ/የድሬ ካፕ ሻምፒዮን ሆነ

በአይነቱ ለየት ያለዉና በድሬዳዋ እግር ኳስ ታሪክ ዉስጥ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው የድሬ ካፕ የድሬደዋ ከተማ ዋንጫ በመጨረሻም በድሬ ከነማ ቡድን አሸናፊነት ሊጠናቀቅ ችሏል። በ5 ክለቦች መካከል ፥ ከሀገር ዉጭ ፣የጎረቤት ሀገር ጅቡቲ ክለቦች የሆኑትን ጅቡቲ ቴሌኮምንና ጅቡቲ ሪፐብሊካንን፣ከሀገር ዉስጥ የፕሪሚየር ሊግ ተወካይ የሆኑትን ወልዋሎ አድግራት ዩንቨርስቲን እንዲሁም ድሬዳዋ ከተማን እና ከነዚህ በተጨማሪ ለውድድሩ የተዋቀረውን…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልእክት፤ ዛሬ ከሶማሊያ ፌደራል ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል ብለዋል፡፡

Read More

የማህበረሰቡን ችግር ፈቺ የሆኑ ስራዎች በተጠናከረ መልኩ እየተሰሩ እንደሚገኝ ተገለፀ

የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ፣ ኢንደስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮና ተጠሪ ተቋማት የብልፅግና ፓርቲ ህብረት አባላት የ2018 ዓ.ም አንደኛ ሩብ ዓመት ኮንፍረንስ በዛሬው ዕለት አካሄዱ። በዚህም በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ፣ ኢንደስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ አብዲ ሙክታር ባለፉት ሶስት ወራት እንደ ቢሮ ከኢንደስትሪ እና ከቱሪዝም ጋር ተያይዞ ሰፋፊ ስራዎች መሰራታቸውን ገልፀው፤በተለይም የማህበረሰቡን ችግር ፈቺ የሆኑ ውጤታማ…

Read More

ሮሃ ቡድን የድሬዳዋ ሁለተኛ ዲቪዚዮን ሻንፒዮን ሆነ

በድሬዳዋ እግር ኳስ ፌደሬሽን አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የድሬዳዋ ሁለተኛ ዲቪዚዮን ክለቦች ውድድር በሮሃ ቡድን አሸናፊነት ተጠናቋል። ሮሃ ገበያ ከ አዲጋላ ጋር ለዋንጫ የተጫወተ ሲሆን በሮሃ ቡድን 5-2 አሸናፊነት ነው ጨዋታው የተጠናቀቀው። በመጀመሪያው አጋማሽ የአዲጋላ ቡድን ሁለት ጎሎችን በማስገባት ቀዳሚ ሆኖ ጨዋታውን እየመራ ቢቆይም የሮሃ ቡድን ባስቆጠረው አንድ ጎል የመጀመሪያውን አጋማሽ ጨዋታ 2-1 በሆነ ውጤት ተጠናቆ፤…

Read More