በቴክኖሎጂ እውቀት ያደባሩ ተወዳደሪ ወጣቶችን ማፍራት የሁሉንም ባለድርሻ አካላትን ጥረት እንደሚጠይቅ ተገለፀ
የድሬዳዋ አሜሪካን ኮርነር በተለያዩ የኮዲን የቴክኖሎጂ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ታዳጊዎችና ወጣቶችን ያስመረቀ ሲሆን በበጎ ፈቃድ ለሚያገለግሉ ግለሰቦች እውቅና ሰቷል። በአስተዳደሩ ባህልና ቱሪዝም ፅህፈት ቤትና በድሬዳዋ አሜሪካን ኮርነር በተዘጋጀው የበጎ ፈቃደኞች የእውቅና እና በማእከሉ በበጎ ፈቃደኞች የተሰረ ፕሮጀክቶችን የማስተዋወቂያ መርሀ ግብር ላይ የተገኙት የድሬደዋ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ወንዶሰን አባይ መንግስት በሁሉም ዘርፎች ላይ…


