በ 350 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው ሂልዋ ማዳበሪያ ከረጢት ማምረቻ ፋብሪካ ተመረቀ
በድሬዳዋ አስተዳደር ግንባታቸው የተጠናቀቁ የተለያዩ 11 ኢንዱስትሪዎችን የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር እንዲሁም የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ተመርቀዋል። በዚህም ከተመረቁት ኢንደስትሪዎች መካከል ሂልዋ ማዳበሪያ ከረጢት ማምረቻ ፋብሪካ አንዱ ሲሆን ፋብሪካው በ5 ሺ ካሬ ሜትር ላይ በማረፍ በ 350 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው መሆኑን የፋብሪካው ባለቤት አቶ…


