የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ የመንግስት ሰራተኞች ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ።

“ከጂኦስትራቴጂክ ኩስመና ወደ ታደሰ ቁመና ፤ ወደ ተሻለ ሀገር!” በሚል ወቅታዊ ሀገራዊ ርዕስ የድሬዳዋ አስተዳደር ሴክተር፣ ወረዳና ክላስተር የብልፅግና ፓርቲ አባል ያልሆኑ የመንግስት ሰራተኞች የተሳተፉበት የውይይት መድረክ ተካሄደ። በኢትዮጵያ የብዙ ውስብስብ ችግሮች ምንጭ ሆኖ ለቆየው የጂኦስትራቴጂካዊ ጉዳይ ፍትሀዊ የጋራ ተጠቃሚነትን በሚያረጋግጥ አግባብ እልባት ለመስጠትና የባህር በር ጥያቄዋ በጎ ምላሽ እንዲያገኝ ያልተቆራረጠ ሰላማዊና ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች እየተደረገ…

Read More

የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የሴክተር፣ የወረዳና የክላስተር ህብረቶች የ2018 አንደኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ለመገምገም ያለመ ድጋፋዊ ሱፐርቪዥን በማካሄድ ላይ ይገኛሉ፡

የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የሱፐርቪዥን ቡድን በትላንትናው ዕለት በጀመረው ድጋፋዊ ክትትል የአስተዳደሩ ሴክተር፣ ወረዳና ክላስተሮች የብልፅግና ፓርቲ ህብረቶችን የ2018 የአንደኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ድጋፋዊ ሱፐርቪዥን በማካሄድ ላይ ነው፡፡ በበጀት ዓመቱ የዝግጅት ምዕራፍ በህብረቶቹ የተከናወኑ የፓርቲ ስራዎችን የአፈፃፀም ደረጃ በመፈተሽ በትግበራ ምዕራፍ የተሻለ አፈፃፀምን ለማስመዝገብ ግብዓት የሚሆኑ ግብረ-መልሶች መስጠትን ዋነኛ ዓላማ አድርጎ በመካሄድ ላይ…

Read More

Dirree Dhawaatti Maashinni Ammayyaa Qorannoo Dhiigaafi Dhukkuboota Daddarboo “Alinity” Jedhamu Bu’ureeffame.

Kabajamoo Kantibaa Bulchinsaa Dirree Dhawaa Obbo Kadiir Juhaarfi Deetaan Ministira Fayyaa Federaalaa Dr.Saarillaa Abdullaahii walk-in ta’uudhaan maashina qorannoo Dhiigaafi Dhukkuboota daddarboo “Alinity” jedhamu eebbisiisaniiti jiran. Kansan dura qorannoo dhukkuboota daddarboo yaaluudhaaf qorannoo Dhiigaatiif naamunaan magaalaa Finfinnee ergamaa turuufi maashinichi asitti dhaabuachuun tajaajila fayyaa kan saffisiisuufi baasii hinmalle hambisuu danda’uu Kabajoo Kantibaa Kadiir ibsanii Kansan boodatti…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “Pulse of Africa” የተሰኘ የፓን አፍሪካ ሚዲያ ሥራ አስጀመሩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “Pulse of Africa” የተሰኘ የፓን አፍሪካ ሚዲያ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ መገኘታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። ሚዲያው ጠቅላይ ሚኒስትር እ.ኤ.አ. በ2022 በ35ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ የአፍሪካን እይታ እና ትርክት የሚያንፀባርቅ የአኅጉራዊ ሚዲያን አስፈላጊነት አስመልክተው ያቀረቡትን ጥሪ በመመርኮዝ የተመሠረተ መሆኑ ተገልጿል። Pulse of Africa የአፍሪካን ድምፆች የሚያጎላ፣ ቀጠናዊ…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ተላላፊ የሆኑ በሽታዎችን የሚመረምር አልኒቲ (Alinity) የተሰኘ ዘመናዊ ማሽን መረቁ::

ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ከኢፌድሪ ጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ ክብርት ወይዘሮ ሳህረላ አብዱላሂ ጋር በጋራ በመሆን በድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ የደም እና ህብረ ህዋስ ባንክ የዘመናዊ የደም ተላላፊ በሽታዎች መመርመሪያ ማሽንን በዛሬው ዕለት መርቀዋል። ከዚህ ቀደም ማሽኑ በአስተዳደሩ ባለሞኖሩ ናሙናዎች ወደ ሌሎች ከተሞች እየተላኩ ምርመራ የሚደረግ ሲሆን ይህም ረጅም ጊዜ እንደሚወስድ ከንቲባ ከድር የተናገሩ…

Read More

የ”Pulse of Africa” መቋቋም ወደፊት የመመልከት ርምጃ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የ”Pulse of Africa” ሚዲያ ሥራ መጀመር አፍሪካን በአሉታዊ ገጽታ የማቅረብ ሥራን ለመመከት ብሎም የራሳችንን ትርክት በራሳችን የመቅረጽ ተግባራችንን የምናፀናበት ጠቃሚ ርምጃ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ። ምንም እንኳ አፍሪካ ሰፊ እና እምቅ ሀብት ያላት አኅጉር ብትሆንም አብዛኛውን ጊዜ እንደ አነስተኛ እና አቅመቢስ ተደርጋ ትሳላለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልፀዋል። በዚህ የተነሳ ነው አነስተኛ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “Pulse of Africa” የተሰኘ የፓን አፍሪካ ሚዲያ ሥራ አስጀመሩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “Pulse of Africa” የተሰኘ የፓን አፍሪካ ሚዲያ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ መገኘታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። ሚዲያው ጠቅላይ ሚኒስትር እ.ኤ.አ. በ2022 በ35ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ የአፍሪካን እይታ እና ትርክት የሚያንፀባርቅ የአኅጉራዊ ሚዲያን አስፈላጊነት አስመልክተው ያቀረቡትን ጥሪ በመመርኮዝ የተመሠረተ መሆኑ ተገልጿል። Pulse of Africa የአፍሪካን ድምፆች የሚያጎላ፣ ቀጠናዊ…

Read More

የ2018 የመንግሥት የትኩረት አቅጣጫዎች

ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በ6ኛው የሁለቱ ምክር ቤቶ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ባደረጉት ንግግር የ2018 የመንግሥት የትኩረት አቅጣጫዎችን በዝርዝር አስቀምጠዋል። እነዚህም፦ አድኛ፥ ከሥርዓት መለዋወጥ ጋር የማይናዱ ነፃ፣ ገለልተኛ እና ሕዝባዊ ብሔራዊ ተቋማት ለመፍጠር መንግሥት ፅኑ መሠረት በመጣል ላይ ይገኛል ብለዋል። በተያዘው የበጀት ዓመትም አንድነታችንን እና ሰላማችንን በማይናወጥ ደረጃ ላይ ለማድረስ መንግሥት በተቋማት ግንባታ…

Read More

ቀጣዩ ምርጫ ፍትሐዊ፣ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ተአማኒ እንዲሆን ይሠራል – ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀሥላሴ

በቀጣይ ዓመት የሚካሄደው ሰባተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ፍትሐዊ፣ ዴሞክራሲያዊ እና በኢትዮጵያውያን ዘንድ ተአማኒ እንዲሆን መንግሥት በኃላፊነት እንደሚሠራ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀሥላሴ ተናገሩ። ፕሬዚዳንቱ ለሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ ዓመታዊ ስብሰባ ላይ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር፤ የመንግሥት ትኩረት አቅጣጫዎች ከሆኑት ጉዳዮች መካከል ቀጣዩን ምርጫ ዴሞክራሲያዊ ማድረግ እንደሆነ ጠቁመዋል። “መላው የሀገራችን ሕዝብ ኢትዮጵያ ያቀደቻቸውን እና የጀመረቻቸውን…

Read More

በ2017 በጀት ዓመት 8.8 በመቶ ዕድገት ማስመዝገብ ተችሏል – ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ

ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ2017 በጀት ዓመት 8.8 በመቶ ዕድገት ማስመዝገቡን ገለጹ። መንግሥት ኢኮኖሚውን ከዕዳ ጥገኝነት በማላቀቅ፤ በራስ አቅም ችግሮችን በመፍታት እና ወደ ራስ ቻይ አምራችነት ለማሸጋገር ባደረገው ጥረት፤ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የሀገሪቷ ኢኮኖሚ 8.8 በመቶ ዕድገት ማስመዝገቡንም ነው ያነሱት። ፕሬዚዳንቱ መንግሥት የልማት አቅጣጫዎቻችን ውስን ከሆኑ ዘርፎች ወደ ተለያዩ እና በርካታ ዘርፎች…

Read More