የሴቶቷን የፖለቲካ ውሳኔ ሰጪነት ሚና ለማሳደግ በትኩረት በመሰራት ላይ መሆኑ ተገለፀ

የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የሴቶች ክንፍ ፅህፈት ቤት ለአስተዳደሩ ሴት አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ፡፡ ቀደም ባሉት የመንግስት ስርዓቶች ሴቶች በፖለቲካ ውሳኔ ሰጪነት ሚና ላይ የነበራቸው ተሳትፎና ተጠቃሚነት አጥጋቢ ያልነበረ መሆኑን በመረዳት ብልፅግና ፓርቲ የሴት አመራሮችን ሚና የማሳደግ ስራ በመስራት ላይ መሆኑ ተገለፀ። ባለፉት ተከታታይ የለውጥ ዓመታት ብልፅግና ፓርቲ የሚመራው መንግስት የህዝቡን መሰረታዊ ጥያቄዎች የሚፈቱና…

Read More

Walmarii Biyyooleeyisaa walii galaa irratti Shooraa fi Gumaachi Dubartoota, Dargaggootaa fi Qaama miidhamtootaa, maaltahuu akka qabu irratti waltajjiin marii magaalaa Hararitti gaggeeyifamaa jira.

Waltajjii Qopheeyisummaa Komishina Marii Biyyooleeyisaatiin Magaalaa Harar irratti gaggeeyifamaa jirtu tana irratti Gaazexeyisitoota dabalatee, Waldaalee Siiviikii irraa, Paartiilee Siyaasaa irraa, Wirtuulee Amantaa irraa, akkasuma Dubartoonni, Dargaggootaa fi Qaama miidhamtoonni Naannoo Hararii tii fi Bulchiinsa Dirree Dhawaa irraa walitti babahan hirmaachaati jiran. Waltajjicha guyyoota Lamaaf turu kanarratti, walii galtee walii galaa biyyaaleeyisaa uumuuf tattaaffii komishinarri marii…

Read More

Komishinka Wadatashiga qaran ee Itoobiya ayaa soo qabanqaabiyay madasha wadatashiga haweenka, dhalinyarada iyo dadka baahiyaha gaarka qaba ee ku dhaqan ismaamulka diridhabe iyo dawlad deeganka hararida.

Madashan oo ka qabsoonta magaalada harar oo ay kasoo qaybgaleen masuuliyiinta komishinka wadatashiga qaranka, haween, dhalinyaro, dadka baahiyaha gaarka qaba , ururada bulshada rayidka, Madashan oo socon doonta mudo labo maalmood ah ayaa inta ay socoto lagaga hadli doonaa wacyigalin iyo in ka qaybgalayaasha warbixin laga siiyo xaaladihii kala duwanaa ee uu soo maray komishinku…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር ፍርድ ቤቶች ልማታችን እንዲፋጠን ፣ ፍትሀዊነት እንዲሰፍን እና የህዝባችንን መብት ለማስጠበቅ እየሰጡት ካለው የዳኝነት አገልግሎት ባሻገር በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት እያደረጉት ያለው የነቃ ተሳትፎ የሚደነቅ መሆኑን የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ካሊድ መሐመድ ገለጹ

የድሬዳዋ አስተዳደር ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት፣ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ፣ የድሬዳዋ ጠበቆች ማህበር ፣ አቃቤያነ ህጎችና ሰራተኞች በራሳቸው ተነሳሽነት ባዋጡት ገንዘብ በወረዳ አራት ዝቅተኛ ደሞዝ ተከፋይ የሆኑ አንዲት ሰራተኛን ቤት በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ግንባታ አስጀምረዋል ። ሁለቱ ፍርድ ቤቶች በ2018ዓ/ም የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት በወረዳ 05 እና 08 ካስገነቧቸው ሁለት የአቅመ ደካሞች ቤቶች…

Read More

የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍን ወደ አዲስ ምዕራፍ ለማስገባትና የኢትዮጵያን ስኬት ለማረጋገጥ የባለድርሻ አካላት የተቀናጀ እና ተናባቢ ስራ ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ::

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በ2018 የዝግጅት ምዕራፍ የስትሪሚንግና ክላስተር ኮሚቴ ውይይት መድረክ በትላንትናው እለት ተካሂዷል። የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በ2018 የዝግጅት ምዕራፍ የስትሪሚንግና ክላስተር ኮሚቴ ውይይት መድረክ ላይ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ፥የንግድ፣ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሀላፊ አቶ ሐርቢ ቡህ እንደተናገሩት አስተዳደሩን የንግድና ኢንዱስትሪ ማዕከል ለማድረግ የአምራች ዘርፉን በጋራ መደገፍ የግድ እንደሆነ አሳስበዋል። አቶ ሐርቢ አክለውም የአምራች…

Read More

በሀገራዊ ምክክር የሴቶች፣ የወጣቶችና የአካል ጉዳተኞች የነቃ ተሳትፎ ተጠናከሮ ሊቀጥል ይገባል – ኮሚሽኑ

በሀገራዊ ምክክር የሴቶች፣ የወጣቶችና የአካል ጉዳተኞች የነቃ ተሳትፎ ተጠናከሮ እንዲቀጥል የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ። “የሴቶች፣ የወጣቶችና የአካል ጉዳተኞች ሚና እና አስተዋጽኦ ለውጤታማ ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሀሳብ የውይይት መድረክ በሐረር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ሙሉጌታ አጎ በመድረኩ እንደገለጹት፤ እንደሀገር የሚስተዋሉ አለመግባባቶችን በምክክር በዘላቂነት መፍታት የሚያስችሉ ሥራዎች በመከናወን ላይ…

Read More

Baga Ayyaana Irreechaa bara 2018’tin nagaayaafi Fayyaan isiin gahee – Kansjamoo Kantiibaa Bulchiinsa Dirree Dhawaa Obboo Kadiir Juhaar.

Kabajamoon Kantiibaa Bulchiinsa Dirree Dhawaa toora Miidiyaa Hawaassummaa isaaniitiin akka ibsanitti – Ayyaanni duudhaan sirna galateeffannaa Oromoo itti calaqqisiifamu kan Irreechaa Malka wayita kabajnu, duudhaallee ijoo Irreechaa kan tahan Nageenya, Araara fi Tokkummaa akka jabeeffanu dhamachaa imala guddina Bulchiinsa keenyaa fi biyya teenya Itoophiyaa dhugoomsuun akka danda’amuuf qormaata hunda irra aannee muraannoon akka hojjannuun waamicha…

Read More

“የኦሮሞ የምስጋና ስርዓት ደምቆ የሚታይበት ይህን ታላቅ በዓል ስናከብር፥ የኢሬቻ ዋነኛ እሴት የሆኑትን ሰላም፥ ምህረት እና አንድነትን አጥብቀን መያዝ ይገባናል።” – የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር

የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ለ2018 ዓ.ም ኢሬቻ መልካ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ለ2018 ዓ.ም ኢሬቻ በዓልን አስመልክተው በትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት እንደገለፁት “የኦሮሞ የምስጋና ስርዓት ደምቆ የሚታይበት ይህን ታላቅ በዓል ስናከብር፥ የኢሬቻ ዋነኛ እሴት የሆኑትን ሰላም፥ ምህረት እና አንድነትን አጥብቀን መያዝ ይገባናል።” ብለዋል። ከንቲባው በመልዕክታቸው…

Read More

የድሬዳዋ ከተማ ዋንጫ/ድሬዳዋ ሲቲ ካፕ የእግር ኳስ ጨዋታ የመክፈቻ ጨዋታው ድሬ ከነማ ተጋጣሚውን በማሸነፍ በድል ጀመረ።

የድሬዳዋ ከተማ ዋንጫ/ድሬዳዋ ሲቲ ካፕ የእግር ኳስ ጨዋታ የመክፈቻ ጨዋታው በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ድሬ ከነማ እና በጅቡቲ ሪፓብሊካን መካከል በተካሄደ ጨዋታ ተጀምሯል። ለወራት ሲጠበቅ የነበረው “የድሬዳዋ ከተማ ዋንጫ” / “ድሬዳዋ ሲቲ ካፕ” የእግር ኳስ ውድድር ዛሬ ከሰዓት በኋላ 11:00 ላይ የመክፈቻ ጨዋታው በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም በአስተናጋጁ ከተማ ክለብ ድሬ ከነማ እና በጅቡቲ ሪፓብሊካን መካከል በተካሄደ…

Read More

የኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ የ‘ኢሬፈና’ /ምስጋና የማቅረብ/ ሥነ-ሥርዓት..

የኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ ‘የኢሬፈና’ /ምስጋና የማቅረብ/ ሥነ-ሥርዓት በአባገዳዎች ምርቃት በአዲስ አበባ ኢሬቻ ፓርክ ተካሄዶል አባገዳዎቹ እሴቱን በጠበቀ መልኩ በቅደም ተከተል የምርቃት ሥነሥርዓቱን አከናውነዋል። እናቶች እና አባቶች፣ ቄሮ እና ቀሬዎች ለምለም ሳር እና አደይ አበባ ይዘው “መሬ ሆ…!” እያሉ ታላቅ እልልታ እና ምስጋና አቅርበዋል። ሁሉም የበዓሉ ተሳታፊዎች “ሆ ያ መሬ ሆ …” እያሉ ጭጋጉ መገፈፉን፣ ፈጣሪያቸው…

Read More