የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ በዛሬው ዕለት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል።

የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ በዛሬው ዕለት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አስተላልፏል። 1ኛ. ካቢኔው በቀዳሚነት የተወያየው የመንግስትና የግሉ ዘርፍ በአጋርነት የተለያዩ የልማት ስራዎችን በጋራ ማከናወን እንዲችሉ የወጣው ደንብ ላይ ነው። በዚህም የግሉ ዘርፍ ለሀገራዊ እድገትና ልማት መሰረት በመሆኑ በአስተዳደሩ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎች ላይ የግሉ ዘርፍ የበኩሉን ሚና መወጣት እንደሚገባው ካቢኔው የጠቆመ ሲሆን…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ተፎካካሪ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባኤ ተካሂዷል::

አስተዳደሩ 7ኛው ብሄራዊ ምርጫ ዲሞክራሲያዊ፣ፍትሀዊ እና ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር በቅርበት እንደሚሰራ አስታወቀ። የለወጡ መንግሥት ወደ ስልጣን ከመጣ በኋላ በፓለቲካው መስክ ካከናወናቸው የለውጥ ስራዎች ውስጥ ታሰረው የነበሩ የተፎካካሪ ፓርቲ አባላትን ከእስር መፍታትን ጨምሮ አሳታፊ የፓለቲካ ምህዳር የሚፈጠሩ ህጎችን አፅድቋል። የአስተዳደሩ የተፎካካሪ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባኤው ዛሬ ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ የተገኙት የአስተዳደሩ…

Read More

በአስተዳደሩ በፍትህ ዘርፍ የተዘገቡ ውጤቶችን ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ::

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ.ፍትህ ሚኒስቴር የፍትህ ሚኒስትር ድኤታ ክቡር አቶ ተስፋዬ ዳባ የተመራ ልዑክ የድሬደዋ አስተዳደር ፍትህ ፀጥታና ህግ ጉዳዮች ቢሮ የሶስት ዓመት የፍትህ ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን እቅድ የገመገመ ሲሆን 2018 ዓ.ም የፍትህ ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን እቅድ የመጀመሪያ ግማሽ አመት የስራ እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። በመድረኩ የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር በአስተዳደሩ በተለይ ባለፉት ሶስት አመት…

Read More

የአሜሪካ ኤምባሲ ልዑክ እና የአስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርትን ለማጠናከር በጋራ ለመስራት ተወያዩ::

የአሜሪካ ኤምባሲ የምስራቅ አፍሪካ ቀጣናዊ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ጽሕፈት ቤት ልዑካን ቡድን በድሬዳዋ ከተማ በመገኘት የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት አሰጣጥን ለማሻሻል ያለመ ውይይት ከአስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ጋር ውይይት አካሄደ። በምስራቅ አፍሪካ የቀጣናው የእንግሊዝኛ ቋንቋ ኃላፊ የሆኑት ሚስተር ጆርጅ ኤም ቺነሪ የተመራው የልዑካን ቡድን ከቢሮው ከፍተኛ ኃላፊዎች ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በስፋት ተወያይቷል። በውይይቱ ወቅት በዋናነት…

Read More

Koreen Dhaabbii Dhimma Misooma Magaalaa, Konistiraakshinii fi Dhimma Bulchiinsa Magaalaa guyyaa har’aa daawwannaa iddoo Manneen waliin jireenyaa Bulchiinsa jala jiranii gaggeesse.

Walitti qabduun Koree dhaabbii dhimma misooma magaalaa, konistiraakshinii fi bulchiinsa magaalaa mana marii Bulchiinsa Dirree Dhawaa kabajamoon Aadde Beezaa Damtoow akka jedhanitti waldaaleen manneen waliin jireenyaa keessatti gurmaa’an naannoo isaanii qulqulluu, magariisa fi miidhagsuu akka qaban dubbataniiru. Manneen waliin jireenyaa keessatti hojiiwwan qulqullinaa fi kana fakkaatan hundaaf itti gaafatamummaa mootummaan mootummaa qofa osoon hin kan…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር ባለፉት 6 ወራት በህገ-ወጥ መልኩ ሊወጡና ሊገቡ የነበሩ ከ 1.7 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ምርቶች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ::

በድሬዳዋ አስተዳደር የንግድ፣ ኢንደስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት (የ6 ወራት) የፀረ ኮንትሮባንድና ህገ-ወጥ ንግድ መከላከል፣ የኑሮ ውድነት መቀነስና ዋጋ ማረጋጋት እንዲሁም ኤክስፖርት ምርት ማሳደግ የጋራ ግብረ-ኃይል ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት በዛሬው ዕለት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። በዚህም በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና ንግድ፣ ኢንደስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀርቢ ቡህ ባለፉት 6 ወራት…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የከተማ ልማት ኮንስትራክሽንና ማዘጋጃ ቤታዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በዛሬው እለት በጋራ መኖሪያ ቤቶች ላይ የመስክ ምልከታውን አካሄደ።

ቋሚ ኮሚቴው በዛሬው እለት በአስተዳደሩ ስር ያሉ ሶስት የተለያዩ ቦታዎች ላይ ተገንብተው ለነዋሪው አገልግሎት እየሰጡ ያሉ የጋራ መኖሪያ ቤት ኮንዶሚኒየም ላይ የመስክ ምልከታውን ያደረገ ሲሆን በጋራ መኖሪያ ቤቶቹ ላይ ያሉትን ማህበራቶች የስራ እንቅስቃሴያቸውን ተመልክተዋል። የዛሬ የመስክ ምልከታቸውን አስመልክተው አስተያየታቸውን የሰጡት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የከተማ ልማት ኮንስትራክሽን እና ማዘጋጃ ቤታዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ የተከበሩ…

Read More

Guddiga Joogtada ah ee Horumarinta Magaalooyinka, Dhismaha iyo Arrimaha Guryaha ee Golaha baarlamaanka is maamulka diri dhaba,ayaa maanta booqasho indha indhayna ku tagay guryaha sii guud logu wada nolahay.

Guddiga Joogtada ah ayaa maanta booqday saddex dhisme oo ka tirsan ismaamulka, waxayna kormeereen hawlaha ururada guryaha guud ee kondhomiyeemka. Guddoomiyaha Guddiga Joogtada ah ee Dhismaha Magaalooyinka iyo Arrimaha Guryaha ee Golaha is Maamulka Diridhaba Marwo, Beza Dhamtaw, ayaa sheegtay inay ururada kuriyahan ka hawlgala aay kaqayb qatan bilicda iyo nadafada aggaga guriyaha sii mel…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ በዛሬው ዕለት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል።

የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ በዛሬው ዕለት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አስተላልፏል። 1ኛ. ካቢኔው በቀዳሚነት የተወያየው የመንግስትና የግሉ ዘርፍ በአጋርነት የተለያዩ የልማት ስራዎችን በጋራ ማከናወን እንዲችሉ የወጣው ደንብ ላይ ነው። በዚህም የግሉ ዘርፍ ለሀገራዊ እድገትና ልማት መሰረት በመሆኑ በአስተዳደሩ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎች ላይ የግሉ ዘርፍ የበኩሉን ሚና መወጣት እንደሚገባው ካቢኔው የጠቆመ ሲሆን…

Read More

Degmada 02 ee Dire Dhabe Horumarinta Marin-Haweeldka oo Xiiso Weyn Abuurtay.

Dadka ku nool Degmada 02 ayaa si weyn u soo dhaweeyay shaqada horumarinta marin-haweeldka ee ka socota deegaankooda, taas oo si muuqata u beddeleysa bilicda iyo adeegyada degmada. Mashruuca waxaa loo fulinayaa laba marxaladood. Marxaladda koowaad waxaa laga hirgelinayaa waddooyinka Buundada Akir (Sabria Resort) ilaa Buundada Shiinaha Buundada Bridge ilaa garoonka Mesqeleya ilaa Sheref Hotel…

Read More