በፌዴራል ስራና ከህሎት ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች እና ባለሞያዎች የተመራ የልዑካን ቡድን በአስተዳደሩ ስራና ከህሎት ቢሮ እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎችን ጉብኝት አካሂዷል::

በሚኒስቴር መሰሪያ ቤቱ የኢንዱስትሪ ግንኙነት እና የስራ ሁኔታዎች ቁጥጥር መሪ ስራ አስፈፃሚ አቶ ጥኡመዝጊ በርሄ ለተመራው ቡድን የድሬዳዋ አስተዳደር ሥራና ክህሎት ቢሮ ም/ኃላፊ እና በቢሮው የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኤጀንሲ ኃላፊ ወ/ሮ ፈጡም ሙስጠፋ በዘርፉ እየተከናወኑ ሳላሉ ስራዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል። ከነዚህም መካከል ከስራ እድል ፈጠራ በከተማ እና በገጠር ስለተከናወኑ ሥራዎች እንዲሁም የሞያ ብቃት ማረጋገጫ ማዕከል አገልግሎት…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር ከእድሜ ጋር ተያይዞ የሚከሰተው የቅርብ እይታ ችግር ያለባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች በሚያደርጉት እለትከእለት ተግባራት በአግባቡ እንዲያከናውኑ የሚያግዝ የአይን ምርመራ ልየታና የመነፅር እደላ ዘመቻ ተጀመረ::

በድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮና ላስት ማይዝ ግብረሰናይ ድርጅት በጋራ በመሆን በአስተዳደሩ በሙዲ አነኖ የገጠር ክላስተር ለገጠሩ ማህበረሰብ የቅርብ አይታ ችግር ያለባቸውን የህብረተሰብ ክፍሎችና የእይታ ምርመራ፣ልየታና የመነፅር እደላ ዘመቻ ተጀምሯል ። ፕሬስ ቢዮፒያ ከእድሜ ጋር የተያያዘ የአይን የእይታ ችግር ሲሆን ብዙውን ጊዜ ከ40 አመት እድሜ በኋላ የሚከሰት ችግር ነው። ይህንን የአይን ችግር በገጠሩ ማህበረሰብ እናቶች ጥራጥሬ…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የግብርና፣ ተፈጥሮ ሀብትና አካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የመስክ ምልከታውን አጠናክሮ ቀጥሏል።

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የግብርና፣ ተፈጥሮ ሀብትና አካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በዛሬው እለት በድሬዳዋ አስተዳደር የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ስር ያሉ እህሎች፣ የቤት ቁሳቁስና የተለያዩ ለአደጋ ጊዜ ሚያስፈልጉ የእቃ ማስቀመጫ መጋዘኖችን ያሉበትን ሁኔታ ተዘዋውሮ ተመልክቷል፡፡ በተከበሩ አህመድ አብዶ ሰብሳቢነት የሚመራው የግብርና፣ ተፈጥሮ ሀብትና አካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በዛሬው እለትም የመስክ ምልከታውን አጠናክሮ…

Read More

Koreen Dhaabbii Qonnaa, Qabeenya Uumamaa fi Eegumsa Naannoo Kuusaalee Koomishinii Hoggansa Sodaa Balaa jalatti argaman irratti daawwannaa dirree gaggeesse.

Koreen Dhaabbii Qonnaa, Qabeenya Uumamaa fi Eegumsa Naannoo mana marii Bulchiinsa Dirree Dhawaa guyyaa har’aa Komishinii Hoggansa Sodaa balaa jalatti kuusaa midhaan, meeshaalee manaa fi dhiyeessii yeroo hatattamaa adda addaarratti qorannaa Dirree gaggeeseera. Walitti qabaan Koreen Dhaabbii Qonnaa, Qabeenya Uumamaa fi Eegumsa Naannoo Kabajamoo Ahammad Abdoo daawwannaa Dirree itti fufuu ishee ibsuun, midhaan Araddaalee baadiyyaa…

Read More

“በፊት ላይ ቆሻሻ መጣያ የነበሩ አካባቢዎች አሁን ላይ በኮሪደር ልማቱ ገፅታቸው ተቀይሮ ውብና ሳቢ ማድረግ ተችሏል” – የወረዳ አራት ነዋሪዎች።

በድሬዳዋ በወረዳ አራት (04 ) እየተከናወነ በሚገኘው የኮሪደር ልማት ስራ በፊት ላይ ቆሻሻ መጣያ የነበሩ አካባቢዎችን በመቀየር ውብና ሳቢ ማድረግ መቻሉን የወረዳው ነዋሪዎች ተናገሩ። በወረዳው እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት የወረዳውን ገፅታ በአጭር ጊዜ በከፍተኛ ሁኔታ እየቀየረ መሆኑን የገለፁት ነዋሪዎቹ ከኮሪደር ልማቱ በፊት ቆሻሻ መድፊያ፣ እንዲሁም የተለያዩ አልባሌ ተግባራት ይከናወኑበት የነበሩ ቦታዎች በአሁኑ ሰዓት በኮሪደር ልማቱ…

Read More

“Iddoowwan Kanaan Dura Bakka Balfi Adda Addaa Itti gatamaa Ture Yeroo Ammaa kana Bifti Isaanii Jijjiiramee Hawwaattuu Fi Qulqulluu Ta’aniiru.” – Jiraattota Aanaa 04

Hojii Misooma Koriidaraa Bulchinsaa Dirree Dhawaa Aanaa 04 Itti hojjetaman jiraniin Kanaan dura Bakka tokko tokko kan turiifi Balfi adda adda Itti gatamaa ture yeroo ammaa kana bifti bifti isaanii tolee iddoo bashannanaafi hawwattuu ta’anii jiru jedhan. Hojiin Misooma Koriidaraa aanichatti hojjetamaa jiru iddoowwan balfi adda addaa itti gatamaa tureefi rakkoo fayyaa uumaa jiraachuu kan…

Read More

Waxaa shegeen meelihii wasakhda ahaan jiray hadda waxaa loo beddelayaa marinno.”

Dadka Degaanka 04 ee Dire Dhabe ayaa sheegay in meelaha hortooda ah ee horumarinta marin-haweeldka loo rogi doono goob qurux badan. Dadka Degaanka ayaa sheegay in horumarinta marin-haweeldka ee laga sameeyay degmadu ay wax ka beddelayso muuqaalka degmada muddo gaaban gudaheed. marwadu waxay sharraxday nadaafaddeeda iyo naqshadeeda soo jiidashada leh marin-haweeldka. Dadka Degaanka ayaa xusay…

Read More

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የተሠሩ ሥራዎች የፓርቲው የልማት ውጥኖች ፍሬ እያፈሩ እንደሚገኙ ምስክር ይሆናሉ – አቶ አደም ፋራህ

የብልፅግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት የፓርቲ ሥራዎች አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በጥንታዊነትና በጀግንነት ታሪክ በሚታወቀው የሀዲያ ሕዝብ መሀከል በሆሳዕና ከተማ በተሳካ ሁኔታ እየተካሄደ ነው ሲሉ የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋናው ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ ገለጹ። በአጠቃላይ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እየተሰሩ ያሉ ስራዎች የፓርቲው የልማት ውጥኖች በአግባቡ ተግባራዊ እየተደረጉ ፍሬ እያፈሩ መሆናቸውን የሚያረጋግጡ መሆኑንም…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ፊት ለፊት የሚገኘውን አደባባይ በኮሪደር ልማት በማስዋብና በማስጌጥ የአካባቢውን ገፅታ ከማሳመር ባለፈ ለወጣቶች የመዝናኛ አማራጭ ማድረግ መቻሉ ተገለፀ::

የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ከወጣቶች እንዲሁም ከስፖርቱ ቤተሰብና ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር በጋራ በመሆን በኮምሽኑ ፊት ለፊት የሚገኘውን አደባባይ በመልሶ ማልማት የማስዋብና የማስጌጥ ስራ መሰራቱን የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ካሊድ መሀመድ ገልፀዋል። ከዚህ ቀደም አደባባዩ አርጅቶና ፈራርሶ የነበረ መሆኑን ኮምሽነር ካሊድ አስታውሰው አሁን ላይ በመልሶ ማልማት የአረንጓዴ ልማት ስራዎች፣ የአደባባዩን ዙሪያ አጥር ሁሉሙን…

Read More