የቢሊዮን ዶላር ጉዞ፦ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ
*************************** በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያ ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ ተኪ ምርትን ሳይጨምር በኢንዱስትሪው ዘርፍ በቢሊዮን ዶላር የሚቆጠር ኤክስፖርት እንደምታደርግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የኢንዱስትሪ ዘርፉን ወደ አዲስ ምዕራፍ እያሸጋገረ መሆኑን ገልጸው፤ የኢንዱስትሪዎች የኤክስፖርት ምጣኔ በእጥፍ ማደጉን አመላክተዋል። ከሦስት ዓመት በፊት የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ሲጀመር በሀገር አቀፍ ደረጃ ያሉ ኢንዱስትሪዎች…


