ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የፓን አፍሪካ እሳቤ አዲስ አብነት ነው፡- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
ታላቁ የኢትዮጵያ ግድብ ከኃይል ማመንጫ ግድብነት ባሻገር በራስ አቅም የራስን መሻት ማሳካት እንደሚቻል ያሳየ የፓን አፍሪካ እሳቤ አዲስ አብነት መሆኑን የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ ተናገሩ። የሩስያው አርቲ ሚዲያ ባዘጋጀው የአፍሪካ ሚዲያ እውቅና መድረክ የሚታደሙ የሀገራት የኮሙኒኬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሚኒስቴሮች እና ተወካዮች፣ የቀድሞ የፓን አፍሪካ መሪዎች ልጆች፣ የአፍሪካ ሀገራት የሚዲያ ተቋማት ኃላፊዎች…


