direcom

“በመደመር መንግስት እይታ፤ የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ሀሳብ በሁሉም የከተማ ወረዳ እና ገጠር ቀበሌ ሲሰጥ የነበረው ሶስተኛ ዙር ስልጠና ተጠናቋል።

በከተማ ወረዳና ገጠር ቀበሌዎች ላለፋት ሁለቱት ቀናት ቆይታ የነበረው ስልጠና “የመደመር መንግስት እይታ ፣ የግብርና እና የገጠር ልማት ትራንስፎርሜሽን እምርታ፣ የኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን እምርታ፣ የከተማ ልማት እና የቱሪዝም እምርታ” በሚሉ ርዕሶች ላይ ተሰቷል። የስልጠናው ዋንኛ አላማም ማህበረሰቡ በመደመር መንግስት የሀገርን ሁለንተናዊ ብልፅግና ለማረጋገጥ በተለዩ ዋናዋና ዘርፎች የተቀመጡ የልማት ትልሞችንና የትግበራ አቅጣጫዎችን በመረዳት ለውጤታማነቱ ከመንግስት ጎን እንዲሰለፍ…

Read More

ኢትዮጵያ በማንሰራራት ጉዞ ላይ ሆና የሚከበር በዓል

20ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ነገ ይከበራል የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ነገ ህዳር 29/2018 ዓ.ም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ በደማቅ ስነስርዓት ይከበራል። በዓሉ ኅብረ ብሔራዊነታችንን ባጎላ መልኩ የሚከበር ይሆናል። 20ኛውን የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀው “የኢትዮጵያውያን የምክክር ቀን” ሲምፖዚየም በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በዚሁ ወቅት…

Read More

የብሔር፣ ብሔረ-ሰቦችና ሕዝቦች ቀን ሕገ መንግሥታዊ ቃል ኪዳናችንን የምናድስበትና የብዝኃነታችንን ዐቅም የምናልቅበት ቀን ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

የብሔር፣ ብሔረ-ሰቦችና ሕዝቦች ቀን ሕገ መንግሥታዊ ቃል ኪዳናችንን የምናድስበትና የብዝኃነታችንን ዐቅም የምናልቅበት ቀን ነው ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። አገልግሎቱ የብሔር፣ ብሔረ-ሰቦችና ሕዝቦች ቀንን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፥ ኢትዮጵያ በብዙ መልኩ የሚገለጽ ብዝኃነት ባለቤት ናት ብሏል፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መግለጫ ወቅታዊ እንደሚከተለው ቀርቧል፦ የቋንቋ፣ የባህል፣ የብሔር፣ የሃይማኖት፣ የፖለቲካዊ አመለካከት፣ የዕድሜ፣ የፆታ ወ.ዘ.ተ ብዝኃነቶቿ የሚያስጌጧት ድንቅና ቀደምት…

Read More

“የመደመር መንግስት እይታ፤ የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ሀሳብ በ3ኛ ዙር ለሁለት ቀናት ሲሰጥ የቆየው የብልፅግና ፓርቲ አባላት የመንግስት ሰራተኞች ስልጠና ተጠናቀቀ

“የመደመር መንግስት እይታ፤ የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ሀሳብ በሁለት ዙር የከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ስልጠና መጠናቀቁን ተከትሎ በ3ኛ ዙር ከህዳር 26-27/2018 ለሁለት ቀናት ሲሰጥ የቆየው የሁሉም የብልፅግና ፓርቲ አባላት የመንግስት ሰራተኞች ስልጠና ተጠናቋል። በሁለቱ ቀናት ቆይታ “የመደመር መንግስት እይታ ፣ የግብርና እና የገጠር ልማት ትራንስፎርሜሽን እምርታ፣ የኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን እምርታ፣ የከተማ ልማት እና የቱሪዝም እምርታ” በሚሉ ርዕሶች…

Read More

የ3ኛው ዙር የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የብልፅግና ፓርቲ አባላት ስልጠና ተጀመረ

” በመደመር መንግስት እይታ የዘርፎች እምርታ” በሚል መሪ ቃል ለድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የብልፅግና ፓርቲ አባላት መምህራን ፣ ተማሪዎች እና የአስተዳደር ሠራተኞች የሚሰጠው ስልጠና ለሁለት ቀን የሚቆይ ነው፡፡ ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኡባህ አደም የዛሬው ስልጠና አላማ መላው አመራር እና አባላቱ የግብርና ትራንስፎርሜሽን እና የገጠር ትራንስፎርሜሽን እንዲሁም በኢንደስትሪ ልማት ምንነት አስምልክቶ ግንዛቤ እንዲያገኙ ታስቦ…

Read More

ለእምርታ ቤተ-መጽሀፍት የግብአት ርክክብ ፕሮግራም ተካሄደ::

በኢ.ፌ.ድ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተፃፈው በመደመር ትውልድ መፅሀፍ ሽያጭ እንዲሁም በአስተዳደሩ ድጋፍ ዘመናዊ እና ደረጃውን የጠበቀ የእመርታ ቤተ-መፅሀፍ ተገንብቷል ። በዛሬው እለትም ለቤተ-መጽሀፍቱ የሚሆኑ ግብአቶች ርክክብ ፕሮግራምም ተካሂዷል ። በመርሀ-ግብሩ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር የእምርታ ቤተ-መፅሀፍትን ከመፅሀፍት ግብአት አንስቶ በቴክኖሎጂም መደገፍ እንደሚገባ ተናግረው ለእምርታ ቤተ-መጽሀፍት የሚውሉ የተለያዩ መፅህፍቶችን ድጋፍ ላደረጉ…

Read More

“በመደመር መንግስት እይታ፤ የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ሀሳብ ሶስተኛ ዙር ስልጠና በሁሉም ከተማ ወረዳ እና ገጠር ቀበሌ መካሄድ ጀመረ።

ስልጠናው በዋነኝነት በግብርናው፣ በማኑፋክቸሪንግ ፣ በቱሪዝም እንዲሁም በከተማ ልማት ዘርፎች “በመደመር መንግስት ዕይታ ፤ የዘርፎች ዕመርታ” በሚል መሪ ሀሳብ በብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት አዘጋጅነት የመንግስት ሰራተኛ እና የፓርቲ አባላት እንዲሁም ነዋሪዎች በዘርፎቹ ላይ በብልፅግና ዕሳቤ ተገቢው ግንዛቤ ኖሯቸው ለውጡን በእውቀት መደገፍ የሚያስችላቸው አቅም የሚፈጥሩበት ስልጠና ስለመሆኑ በመድረኮቹ ተጠቁሟል። ተቋምን ስንመራም ሆነ አገልግሎትን ስንሰጥ…

Read More

ለመረጃ

የድሬዳዋ ሪጅን የኤሌክትሪክ አገልግሎት የመልሶ ግንባታና ጥገና ስራ ለማከናወን ነገ በቀን 27/3/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ ምሽት 12:00 ሰዓት ድረስ በተለያዩ የድሬዳዋ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋርጦ እንደሚቆይ አስታወቀ። ተቋሙ እንዳስታወቀው ነገ ቅዳሜ ህዳር 27፥2018 ዓ.ም በድሬዳዋ አስተዳደር የኤሌክትሪክ ኃይል በሚከተሉት አካባቢዎች ላይ ይቋረጣል ጀርባ ሰፈር፣አሊዬ፣ገንደ አወዳይ፣ገንደ መሃመድ ሃሰን ፣ጎሮ ፣ጎሮ ፖሊስ ጣቢያ አካባቢ፣ሼመንተሪያ አካባቢ፣ጎሮ…

Read More

“በመደመር መንግስት እይታ፣የዘርፎች እምርታ” በሚል መሪ ሀሳብ ለድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ሰራተኞች የሚሰጠው ስልጠና ከሰዓት በኋላ ጠዋት በቀረበ ሰነድ ላይ ውይይት አድርገዋል

ለ3ኛ ዙር “በመደመር መንግስት እይታ፣የዘርፎች እምርታ” በሚል መሪ ሀሳብ በተዘጋጀ ስልጠና የሰነዶች ምዝገባና ማረጋገጫ አገልግሎት፣የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ እንዲሁም የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሰራተኞች በቀረበው ሰነድ ላይ የተለያየ ሀሳብ አስተያየት እና የተለያዩ ጥያቄዋች በማንሳት ሰፋ ያለ ውይይት አካሄደዋል። በጠዋቱ የስልጠና መረሀ ግብር በግብርናና ገጠር ልማት ትራንስፎርሜሽን ፣በኢንዱስትሪ እና በከተማ ልማት ዘርፍ በቀረቡት ሰነዶች ከቤቱ ለተነሱ…

Read More

”በመደመር መንግስት እይታ ለዘርፎች አመርታ” በሚል መሪ ቃል ለድሬዳዋ አስተዳደር የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ እና ለገቢዎች ባለስልጣን የብልጽግና ፓርቲ ህብረት 3ኛ ዙር ስልጠና መሰጠት ጀምሯል።

”በመደመር መንግስት እይታ ለዘርፎች አመርታ” በሚል መሪ ቃል ለድሬዳዋ አስተዳደር የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ እና ለገቢዎች ባለስልጣን የብልጽግና ፓርቲ ህብረት 3ኛ ዙር ስልጠና መሰጠት ተጀምሯል። ስልጠናው ለሁለት ተከታታይ ቀናት የሚሰጥ ሲሆን “የግብርናና ገጠር ትራንስፎርሜሽን” ፣”ኢንዱስትሪን ዘርፍ እምርታ” የቱሪዝም እና የከተማ ልማት እምርታ ላይ የሚያተኩሩ ሰነዶች የሚዳሰሱ ሲሆን በቀረቡት ሰነዶች ላይ ጥልቅ ውይይት እንደሚደረግ ታውቋል። የድሬዳዋ…

Read More