direcom

Hojiilee Misooma Koriidaraa Aanaalee Magaalaa Bulchinsaa Dirree Dhawaatti Hojjetamaa Jiran Walitti Hidhuun Ciminaan Itti Fufuun Kan Barbaachisu Ta’uun Ibsame.

Bulchinsaa Dirree Dhawaatti Gabaasni Hojiilee Misooma Koriidaraa Aanaalee Magaalaa Saglanitti Gaggeeffamaa Jiranii Dhihaachuun gamaaggamameeti jira. Kabajamoo Kantibaa Bulchinsa Dirree Dhawaa Obbo Kadiir Juhaar Waltajjicharratti argamuun haasaa taasisaniin hojiileen misooma Koriidaraa Aanaalee Magaalaatti hojjetamaa jiran jajjabeessaa ta’uu eeranii, keessattuu hojiileen qindoominaan raawwatamaa jiran ciminaan Itti fufuu akka qaban hubachiisaniiti jiran. Kabajamoo Kantibaa Itti dabaluudhaanis manneen daldalaafi…

Read More

Maamulka diridhaba ayaa ku dhawaaqay inay sii wadi doonaan xoojinta shaqooyinka horumarinta marinnada ee laga wado dagmooyinka magaalada.

Waxaa qimayn lagu sameeyay Hawlaha horumarinta marinnada ee laga wado dagmooyinka magalada diridhaba. Waxaana madasha ka hadlay, Duqa Magaalada diridhaba mudane Khadir Juhar, oo sheegtay in shaqooyinka horumarinta marinnada laga fulinayo magaalada ay melo fican marayan, lona bahana yahay in la isku dubardo oo hala laga sii xoojiyoo. Duqa Magaalada,mudane Khadir ayaa sido kale, sheegtay…

Read More

የ100 ቀናት ዕቅድ የዝግጅት ምዕራፍ ስራዎች ተገመገመ

”በመደመር መንግስት ዕይታ የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ሀሳብ ሲሰጥ በነበረው የስልጠና ማጠቃለያ ላይ ክቡር የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በሠጡ የስራ አቅጣጫዎች መሠረት በተመረጡ ዘርፎች ተግባራዊ ለማድረግ የተዘጋጀ የ100 ቀን እቅድ አተገባበር ተገምግሟል። በክቡር ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) የተቀመጡ አቅጣጫዎችን በአስተዳደሩ ተጨባጭ ሁኔታ ተግባራዊ ለማድረግ በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት…

Read More

Maamulka Dire Dhabe ayaa si ballaaran u xusay Maalinta Caalamiga ah ee Ka Hortagga Tacaddiga Galmada (IPV), iyada oo Xafiiska Arrimaha Bulshada, Haweenka iyo Carruurta uu qabtay munaasabado iyo wacyigelinno kala duwan oo ku saabsan ka hortagga tacaddiyada galmada.

Maalintan, oo caalamka sanadkan loo dabaaldegayo markii 34-aad, halka dalkeenna lagu xusayo markii 20-aad, ayaa lagu astaystay halku-dhegga: “Dhisidda bulsho aan u dulqaadan tacaddiyada jiilalka.” Sidoo kale waxaa si rasmi ah u socday Ololaha 16-ka Maalmood ee Ka Hortagga tacadiga Galmada, kaas oo sanadkan cinwaankiisu ahaa isla halku-dhegga, iyadoo hawlo badan oo bulshada lagu wacyigelinayo…

Read More

ዓለም አቀፍ የፀረ ጾታዊ ጥቃት (ነጭ ሪቫን ) ቀን በአስተዳደሩ በተለያዮ ሁነቶች ተከበረ::

የድሬዳዋ አስተዳደር ሴቶች ህጻናት ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በአለም አቀፍ ደረጃ ለ34ኛ በሀገራችን ለ20ኛ ጊዜ “ጥቃትን የማይታገስ ማህበረሰብ ለትውልድ ግንባታ “በሚል መሪ ሀሳብ የሚከበረው የፀረ ጾታዊ ጥቃት (ነጭ ሪቫን ) ቀንን በተለያዩ ሁነቶች አክብሯል። በአስተዳደሩ”ጥቃትን የማይታገስ ማህበረሰብ ለትውልድ ግንባታ” በሚል መሪ ሀሳብ 16ቱ የጸረ ጾታዊ ጥቃት ቀን ንቅናቄ በተለያዩ ሴቶችን ከጾታዊ ጥቃት ለመታደግ በሚረድ ተግባራት ሲከናወን…

Read More

“ዲጂታል ኢኮኖሚን መገንባት ምርጫ ሳይሆን ብልጫ ነው!” – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ሁለተኛውን የኢትዮጵያ ዲጂታል ክፍያ ጉባኤ በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምረዋል። ምክክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንኑ አስመልክቶ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ “ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂን በውጤታማነት መተግበራችን፣ ለዜጎች ፈጣን፣ ቀልጣፋ እና ወጪ ቆጣቢ አገልግሎቶችን ተደራሽ ከማድረግ ባሻገር፣ የዕለት ከዕለት የኑሮ እንቅስቃሴን እያቀለለ ይገኛል” ብለዋል። በተጨማሪም የኤሌክትሮኒክ እና የዲጂታል ግብይት ሥርዓትን ተመራጭ የክፍያ…

Read More

ለፋይዳ መታወቂያ ደህንነት የሚውል የዲጂታል ሰርተፊኬት አገልግሎት በይፋ ተጀመረ::

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ደህንነት አገልግሎት የሚውል የሩት ሰርተፊኬት ባለስልጣን አገልግሎት በይፋ አስጀመረ፡፡ አስተዳደሩ ከጥቂት ወራት በፊት ለኤሌክትሮኒክ ፓስፖርት ደህንነት አገልግሎት የሚሰጥ ዲጂታል ሰርተፊኬት ለማምረት የሚውለውን የሩት ሰርተፊኬት ባለስልጣን አገልግሎት መጀመሩ የሚታወስ ሲሆን፤ በዛሬው እለትም በተመሳሳይ ሁኔታ ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ደህንነት የሚውለውን አገልግሎት አስጀምሯል። በመርሐ ግብሩ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር…

Read More

ኢትዮጵያ በአዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ብሔራዊ ሉዓላዊነቷን መጠበቅ ትቀጥላለች፡- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ኢትዮጵያ በአዳዲስ ቴክኖሎጂዎች አማካኝነት የዜጎችን ደኅንነት ማስጠበቅ እና ብሔራዊ ሉዓላዊነትን መጠበቅ ትቀጥላለች ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ “ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030” ብሔራዊ ስትራቴጂን በተመለከተ በሰፈረ መቅድም፣ ፕሮጀክቱ ከዲጂታል ዘመን አደጋዎችና ተግዳሮቶች ባሻገር፣ ልማትና ሉዓላዊነትን በማጎልበት የኢትዮጵያን የልማት ጎዳና በራሱ ለመቅረጽ ቁርጠኛ መሆኗን ቀጥላለች ብሏል አገልግሎቱ። “ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030” ስትራቴጂ፣ በዓላማ፣ በቁርጠኝነትና በችሎታ ላይ የተመሠረተ ብሔራዊ…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር በ9ጠኙ የከተማ ወረዳዎች እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ስራዎችን እርስ በእርስ በማስተሳሰር አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ::

በድሬዳዋ አስተዳደር በዘጠኙ የከተማ ወረዳዎች እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ስራዎች ሪፖርት ቀርቦ ተገመገመ። በዚህም በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር በከተማ በወረዳዎች እየተከናወኑ የሚገኙት የኮሪደር ልማት ስራዎች አበረታች መሆናቸውን ገልፀው፤ በቅንጅት እየተሰሩ የሚገኙ ስራዎች በቀጣይም ተጠናክረው መቀጠል እንደሚገባቸው አመላክተዋል። ከንቲባ ከድር አያይዘውም የድሬዳዋን የልማት ግስጋሴ በሚመጥን መልኩ የመንገድ ዳር ንግድ ቤቶችን እንዲሁም…

Read More

የለማች፣ የተከበረችና የታፈረች ኢትዮጵያን እናፅና – ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ

በፍትህና በዕኩልነት መሠረቶች ላይ የለማች፣ የተከበረችና የታፈረች ኢትዮጵያን እናፅና ሲሉ ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ ገለፁ፡፡ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ ለብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ በኤክስ ገጻቸው ባጋሩት መልእክት፤ “ዲሞክራሲያዊ መግባባት ለህብረ-ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሀሳብ ለ20ኛ ጊዜ ለሚከበረው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን እንኳን አደረሳችሁ ብለዋል፡፡ ህብረ ብሔራዊ አንድነታችን በፍትህና…

Read More